ግራንድ ላሊበላ ኢንተርፕራይዝ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ ያገለገሉ እቃዎችን ባሉበት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ለ2017 ዓ.ም ለወጣቶች ስብዕና ማእከላት አገልግሎት የሚውሉ እና ለስፖርት የሥልጠና ማዕከላት አገልግሎት የሚውሉ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፤ የሙዚቃ መሣሪያዎች፤ የቤተመጻሕፍት እቃዎች እና የስፖርት ቁሳቁሶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የመንቆረር ኮንስትራክሽን ድርጅት በአማራ ክልል በምስራቅ ጎጃም ዞን በደብረማርቆስ ከተማ አስተዳደር የሚገኝ መንግስታዊ የሆነ የልማት ድርጅት ሲሆን ኢንተርፕራይዙ ለሚያስገነባቸው ለተለያዩ ፕሮጀክቶች ግንባታ አገልግሎት የሚውል ዕቃዎች አቅርቦትና ስራ ከዚህ በታች በተቀመጠው ዝርዝር መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
የሀይቅ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ግዥ ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ቡድን የሆፒታሉን ግንባታ እድሳትና ጥገና በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
የሀይቅ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ግዥ ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ቡድን በ2017 በጀት ዓመት ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መገዛት ይፈልጋል ::
Procurement of Sanitary items/የጽዳት ዕቃዎች ግዥ ለፕሬዚዳንት ጽ/ቤት/
Education for sustainable development (ESD) inviting interested and eligible bidders to construct one block of four classrooms at Bakello Primary School and another block of four classrooms at Genet Primary School
የመኪና ታየሚንግ ቤልት ፕሮፎረማ
የወሎ ዩኒቨርሲቲ ደሴ ግቢ የተማሪዎች መመገቢያ ሚል ካርድ
የመኪና ባትሪ ፐሮፎረማ
ሴራሚክ ግዥ
Lot-002 የሰራተኞች የደንብ ልብስ ግዥ
ለዋይት ቦርድ ማፅጃ የሚያገለግል አልኮል 70% ግዥ
የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የግዥ አፈፃፀም ስርአትን ለመወሰን ባወጣው መመሪያ ቁጥር 05/2011 መሠረት የተለያዩ እቅዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በሰሜን ሸዋ ዞን የዘመሮ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት አመት በከተማው የውስጥ ለውስጥ መንገድ በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ግሬደር፣ እስካቫተር፣ ሮሎ እና ገልባጭ መከራየት ይፈልጋል፡፡
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ለደሴ ከተማ አስተዳደር መንገድ ባለስልጣን አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች በዝርዝር የተቀመጡትን ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ በዩኒሴፍ በጀት የአምፕሊፋየር ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የኮምቦልቻ ቴክኖሎጅ ኢንስቲትዩት የጥገና እቃዎች ግዥ 2017
የአይሲቲ የኔትወርክና የጥገና ዕቃዎች በድጋሜ ግልፅ ጨረታ ግዥ
Procurement of Communitiy radio Communication &Net work materials Open biding( ማህበረሰብ ራዲዮ ዝግጅት እቃዎች ግልፅ ጨረታ ግዥ)