Tender Detail

Tender Details

  • Company የሀይቅ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል
  • Address ደቡብ ወሎ ዞን : አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 033-822-06-78
  • Website
  • Deadline07 May 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-05-07 00:00:00
  • Categories Building Construction

የሀይቅ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ግዥ ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ቡድን የሆፒታሉን ግንባታ እድሳትና ጥገና በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።

የሀይቅ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል


 

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

 

የሀይቅ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ግዥ ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ቡድን የሆፒታሉን ግንባታ እድሳትና ጥገና በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።

በዚህም መሰረት:-

  1. ደረጃ 7 እና ከዚያ በላይ የህንፃ ስራ ተቋራጭ /ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ የሆነ
  2. የዘመኑ የታደሰ የንግድ ስራ ፍቃድ ያለው።
  3. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ያለው፡፡
  4. የተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫት ተመዝጋቢ የሆኑ
  5. የጨረታ ሰነዱን ሲገዙ እያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200 በመክፈል በሀይቅ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ግዥ ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ቡድን ቢሮ ቁጥር 96 ድረስ በመቅረብ መግዛት ይችላሉ::
  6. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ 2% በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንከ ዋስትና በጥሬ ገንዘብ ብቻ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  7. የጨረታ ሰነዱን ዋና እና ቅጅ ለየብቻ በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ ግዥ ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ቡድን ቢሮ ቁጥር 96 ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ21 ተከታታይ ቀናት ማስገባት ይኖርባቸዋል::
  8. ማንኛውም ተጫራች ጨረታው ከተከፈተ በኋላ ራሱን ከጨረታው ውድድር ማግለል አይችልም።
  9. ማንኛውም ተጫራች ጨረታው ከተከፈተ በኋላ በጨረታ ሰነዱ የሰጠውን ዋጋና መግለጫ መለወጥም ሆነ ማሻሻል አይችልም።
  10. ጨረታው በ22ኛው ቀን በ4:00 ሰዓት ታሽጎ በ4:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል (ባይገኙም ይከፈታል) የስራ ቀን ካልሆነ በቀጣይ የስራ ቀን ይፈጸማል።
  11. አሸናፊው የሚለየው በሎት ጠቅላላ ድምር ስለሚሆን ሁሉንም መሙላት ይኖርባቸዋል።
  12. ሆስፒታሉ እንደበጀቱ ሁኔታ በጨረታ ሰነዱ ላይ የተዘረዘሩትን ስራዎችን ብዛት መጨመርም ሆነ መቀነስ ይችላል።
  13. አሸናፊው ድርጅት የሚሰራቸውን ስራዎች ጥራታቸውን ጠብቆ እንደተጠናቀቀ ገንዘቡን ወጭ አድርጎ ይወስዳል።
  14. ለስራው የምንጠቀምባቸው እቃዎች ጥራታቸውን የጠበቁ መሆን አለባቸው።
  15. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0921960256 /0913808243 ደውሎ መጠየቅ ደቻላል።

 

 

በአ/ብ/ክ/መ/ጤና ጥበቃ ቢሮ /በደ/ወሎ⁄ዞ/የሀይቅ መጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል

 

Save Tender