Tender Detail

Tender Details

  • Company በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የወጣቶችና ስፖርት ቢሮ
  • Address Bahirdar Ethiopia, Bahir Dar, Ethiopia, Phone: 0582222270
  • Website
  • Deadline02 May 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-05-02 00:00:00
  • Categories Electrical And Electromechanical , Educational And Training Equipment And Machinery

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ለ2017 ዓ.ም ለወጣቶች ስብዕና ማእከላት አገልግሎት የሚውሉ እና ለስፖርት የሥልጠና ማዕከላት አገልግሎት የሚውሉ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፤ የሙዚቃ መሣሪያዎች፤ የቤተመጻሕፍት እቃዎች እና የስፖርት ቁሳቁሶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የወጣቶችና ስፖርት ቢሮ


 

በድጋሜ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 03

 

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ለ2017 ዓ.ም ለወጣቶች ስብዕና ማእከላት አገልግሎት የሚውሉ እና ለስፖርት የሥልጠና ማዕከላት አገልግሎት የሚውሉ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፤ የሙዚቃ መሣሪያዎች፤ የቤተመጻሕፍት እቃዎች እና የስፖርት ቁሳቁሶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን ይጋብዛል፡፡

  1. በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸው
  2. የዘመኑን ግብር የከፈሉ ስለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችል
  3. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ያላቸው
  4. የግዥው መጠን ከብር 200.000.00 /ሁለት መቶ ሺህ ብር/ በላይ ከሆነ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ (VAT) ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፣
  5. ተጫራቾች በጨረታ መሳተፍ ከላይ በተቁ1- 4 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶች ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፤
  6. የሚገዙ ዕቃዎች አይነት ዝርዝር መግለጫ ስፔስፊኪሽን ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይቻላል፡፡
  7. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ከገንዘብ ያዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 32 ማግኘት ይቻላል፡
  8. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (ቢድ ቦንድ) ወይም የዕቃውን ጠቅላላ ዋጋ በተረጋገጠ ክፍያ ትዕዛዝ (ሲፒኦ) ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አለባቸው።
  9. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሃሳቡን በአንድ ወይም አንድ ወጥ በሆነ በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ በግዥ ፋ/ን/አ ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 05 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 16ኛው ተከታታይ ቀናት ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ድረስ በሳጥኑ ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ 3፡05 ሣጥኑ ይታሸጋል፡፡
  10. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ቁጥር 05 በ16ኛው ቀን በ3፡30 ሰዓት ይከፈታል፣ ጨረታው በሚከፈትበት ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይከፈታል፡፡
  11. ጨረታው የሚገመገመው በሚቀርበው የተናጠል ዋጋ ነው፡፡
  12. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  13. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለ ጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 05 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 0582222270 0582 262177 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡

 

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የወጣቶችና ስፖርት ቢሮ

 

Save Tender