የደብረብርሃን ዩኒቨርስቲ ለ2ኛ ግዜ የወጣ የሠራተኞች የደንብ ልብስ ግዥ
Abay Printing and Paper Packaging PLC invites interested and potential bidders for procurement of the following different printing raw materials, electronics materials & Printing Machinery
The Ethiopian Agricultural Transformation Institute, Amhara Agricultural Transformation Centre (AATC) is inviting eligible bidders for the Supply and delivery of Different Nursery Tools.
ለሆስፒታል ምርምር አገልግሎት የሚውል የላብራቶሪ ግብአቶች ግዥ
ለCDHI Project የሚውል አንደኛ ደረጃ መስተግዶ(አልጋ፤ምግብ, አዳራሽና ሻይቡና ጨምሮ) ግዥ(BDR)
በአማራ ክልላዊ መንግስት በምስ/ጎጃም ዞን አስተዳደር የደጀን ከተማ ውሃ አገልግሎት ጽ/ቤት ለአዲሱ የነፁህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ዝርጋታ አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1 የኤሌክትሮ መካኒካል ዕቃዎች፤ ሎት 2 የውሃ ጥራት ማረጋገጫ ኪት እና ባዮሎጂካል ቴስት ሪኤጀንት በግልጽ ጨረታ ህጋዊ ተጫራቾችን በማወዳደር መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ገንዘብ ቢሮ የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ ለከተማ አስተዳደሩ መምሪያዎች አገልግሎት የሚሆን ሎት 01 የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ሎት 02 ቋሚ እቃ /ፈርኒቸር/ በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዜ ውርስ የተደረጉ ኮስሞቲክስ ፣ ምግብ ነክ ፣አልባሳት፣ ጫማ እና TV በግልፅ እንዲሁም ተሽከርካሪ ፣ ቻርጀር ፒን፤ ሎደር፤ ተሽከርካሪ መለዋወጫ፤ LED LIGHT: COOKIES MACHINE፤ እና ኮስሞቲክስ በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የደሴ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ2017 በጀት አመት ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውል የብረታ ብረት ስራና አልሙኒየም ስራ ፣ ጣውላና ፈርኒቸር ስራ፣ የቀለም ቅብ ስራ (ፊኒሽንግ ስራ) ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ሪኤጀንት ፣ የህክምና መሳሪያ ፣ መድሃኒት ፣ የግንባታ ማቴሪያል፣ የቧንቧ እቃና ቋሚ እቃ ግዥ ለአንድ ጊዜ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ለCDHI Project የሚውል አንደኛ ደረጃ መስተግዶ(አልጋ፤ምግብ ሻይ ቡናና አዳራሽ ያለው) ግዥ(B)
የህትመት አገልግሎት (እቃ) ግዥ
Lot-024 ለአጥት ቀዶ ጥገና አገልግሎት የሚውል ግዥ
ለCDHI Project የሚውል አንደኛ ደረጃ መስተግዶ(አልጋ፤ምግብና አዳራሽ) ግዥ
Requisition of printing product ህትመት (6213) GC
የኦሮሚያ ቡና ገበሬዎች ሕብረት ሥራ ዩኒዬን ኃላፊነቱ የተወሰነ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ የማሸጊያ ዕቃዎችን ከሀገር ውስጥ አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርት የሚታሟሉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል።
ለተማሪዎችና ተኝተው ለሚታከሙ ህሙማን አገልግሎት የሚውል ምግብ ግዥ
አማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል UPS ኤሌክትሮኒክስ ግዥ ለመፈፀም ስለሚፈልግ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
The Amhara National Regional State Education Bureau now invites sealed Bids from eligible Bidders for
Procurement of Refreshment service (ለምርምር እና ህብረተሰብ አቀፍ አገልግሎት ግዥ)
ለዳይሊሲስ ህክምና ክፍል አገልግሎት የሚውል ግዥ**