የደብረብርሃን ዩኒቨርስቲ ለ2ኛ ግዜ የወጣ የሠራተኞች የደንብ ልብስ ግዥ
Debre Birhan University
Tender Information
| Title | የደብረብርሃን ዩኒቨርስቲ ለ2ኛ ግዜ የወጣ የሠራተኞች የደንብ ልብስ ግዥ |
| Description | የደብረብርሃን ዩኒቨርስቲ ለ2ኛ ግዜ የወጣ የሠራተኞች የደንብ ልብስ ግዥ |
| Procuring Entity | Debre Birhan University |
| Reference No | DBU-NCB-G-0112-2017-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-05-08 09:35:00 |
| Invitation Date | 2025-05-07 11:30:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | DBU, Room G-!7 D/Birhan, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 116375879 Email: ppmd@dbu.edu.et |
| Mailing Address: | P.O. Box -, Postal Code: - |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: VTL
- •Vat Registration Certificate: VRC
- •Business Organization Registration Certificate: BORC
- •Other Documents: TIN NO
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ማሳሰቢያ
በፕሮፎርማው ላይ የወጡት የደንብ ልብስ ግዥ ለሁሉም ናሙና የሚቀርብባቸው መሆኑ ይታወቅ ናሙና ካልቀረበ ከውድድር ውጪ ያስደርጋል፡፡
በፕሮፎርማው ላይ የወጡት የደንብ ልብስ ግዥ በዩኒቨርሲቲው ንብረት ክፍል ድረስ የአሸናፊነት በተገለፀበት አምስት ቀናት ውስጥ ማቅረብ የሚጠበቅበት መሆኑ ግልጽ ይሁን፡፡
ግዥ ሊፈፀም ያወጣነው ዕቃ ዝርዝር መስፈርት መሠረት በስቶክ ከሌለዎት ዋጋ አይሙሉ፡፡
ንብረቱን ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ መጋዘን ድረስ አጓጉዘው የሚያስረክቡ መሆኑ ይታወቅ፡፡
ዋጋ ሲሞሉ በዝርዝር መስፈርቱ እና መለኪያውን በጥንቃቄ በመመልከት ይሙሉ፡፡
ተጫራቹ የተሰማሩበት የንግድ መስክ ተዛማጅ ካልሆነ ከውድድር ውጪ ያስደርጋል፡፡
ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡