ለሆስፒታል ምርምር አገልግሎት የሚውል የላብራቶሪ ግብአቶች ግዥ
University of Gondar
Tender Information
| Title | ለሆስፒታል ምርምር አገልግሎት የሚውል የላብራቶሪ ግብአቶች ግዥ |
| Description | ለሆስፒታል ምርምር አገልግሎት የሚውል የላብራቶሪ ግብአቶች ግዥ |
| Procuring Entity | University of Gondar |
| Reference No | UoG-NCB-G-0268-2017-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-05-07 14:00:00 |
| Invitation Date | 2025-05-06 00:00:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | maraki, Room UOG procurement office NO.06 Gondar, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 582118084 Email: Yigzaw1978@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 196, Postal Code: - |
No specific eligibility requirements provided.
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ማሳሰቢያ፤ የእያንዳንዱን ዋጋ ሲሞሉ ተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/ ጋር ጨምረው መሆኑን አይዘንጉ፤ አስፈላጊ ሰነዶችን (የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፤ በተጠየቀው የንግድ ስራ ዘርፍ የወጣ የታደሰ ንግድ ስራ ፈቃድ፤ የተ.እ.ታ ምዝገባ የምስክር ወረቀት፤ ከግብር አስከፋይ መ/ቤቱ የተሰጠ ጊዜው ያላለፈ የታክስ ክሊራንስ ማረጋገጫ) ማያያዝ ይኖርበዎታል፤ ዩንቨርሲቲው ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ዕቃዎችን የማቅረቢያ ቦታ ጎንደር ዩንቨርሲቲ ሪፈራል ሆስፒታል ድረስ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
