በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የተሁለደሬ ወረዳ አካባቢና ደን ጥበቃ ጽ/ቤት በ02 ቀበሌ ልዩ ስሙ አገዳ ምድር በሚባል ቦታ የሚገኘውን የለማ የማህበረሰብ ደን ሎት 1. ነጭ ባህር ዛፍ ፣ ሎት 2. የፈረንጅ ጽድ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ሸዋ ዞን የዓለም ከተማ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት የከተማ ቦታን በሊዝ ለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 አንቀጽ 8 ንዑስ አንቀጽ 1 መሰረት በ2017 በጀት ዓመት ለ3ኛ ዙር ጨረታ ለመኖሪያ እና ንግድ አገልግሎት የሚውሉ ቦታዎችን በጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል፡፡
የተማሪዎች ምግብ ግዥ
Lot-001 ለተማሪዎችና ተኝተው ለሚታከሙ ህሙማን አገልግሎት የሚውል ድንች፣ቀይ ሽንኩርት ና ነጭ ሽንኩርት ግዥ
የኮድ 4-15980 የኒሳን የመኪና እቃ ጋስሲት
Waliya Capital Goods Finance Business Share Company-(WCGFB) is intended to procure computerized sock knitting units with accessories for our lease finance clients who are located at Gondar All eligible bidders are invited to submit sealed bids through the LOCAL COMPETITIVE BID (LCB).
ለላብራቶሪ ክፍል አገልግሎት የመውል ግዥ**
ለሆስፒታል ምርምር ክፍል የሚውል ኦድዩ ሬከርደር ግዥ
procurement of computer battery
Procurement of computer equipment (ለታቶሎጂ ክፍል የሚውል ፕሪንተር ግዥ)
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ በዓለም ምግብ ፕሮግራም ምገባ ለሚካሄድባቸው ትምህርት ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የጽ/መሳሪያና የልብስ ሳሙና የማቅረብና የማጓጓዝ አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በኮ/ቻ ሪጅኦፖሊታንት ከተማ ጤና መምሪያ ስር የሚገኘው የኮ/ቻ 03 ጤና አጠባበቅ ጣቢያ የ2017 በጀት ዓመት የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ኢትዮ ቴሌኮም በሰሜን ምስራቅ ሪጅን ስር የሚገኙ ከአገልግሎት የተመለሱ የተለያዩ ቁርጥራጭ ብረታብረቶችን ባሉበት ሁኔታ ለብረታብረት ፋብሪካዎች ቅድሚያ በመስጠት በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የእንስሳት መድሀኒት ግዥ
የተሸከርካሪዎች እድሳትና ጥገና አገልግሎ ደሴ ግቢ 2017(Garaje)
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የውሃ እና ኢነርጂ ቢሮ በመደበኛ በጀትና እና ከተለያዩ ፕሮጀክቶች በተገኘ በጀት ሎት 1- የሶላር እቃዎች ሎት 2 - የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ተወዳዳሪዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በዋግ ኸምራ ዞን የሠቆጣ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት የግዢና ንብረት አስተዳደር ቡድን ለወረዳው በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተገለጸውን ከተራ ቁጥር 1 እስከ ተራ ቁጥር 2 ድረስ ያሉ ግንባታዎች በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል፡፡
Kiot የኒሳን መኪና መለዋወጫ እቃዎች ግዥ
በአማራ ክልል በደቡብ ወሎ ዞን በወረባቦ ወረዳ አካባቢና ደን ጥበቃ ተ/ጽ/ቤት የ03 ቀበሌ ጀባ የለማ የባህር ዛፍ የማህበረሰብ ደን በድጋሜ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የደብረ ማርቆስ ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከህጋዊ ነጋዴዎች ለመግዛት ይፈልጋል፡፡