በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የተሁለደሬ ወረዳ አካባቢና ደን ጥበቃ ጽ/ቤት በ02 ቀበሌ ልዩ ስሙ አገዳ ምድር በሚባል ቦታ የሚገኘውን የለማ የማህበረሰብ ደን ሎት 1. ነጭ ባህር ዛፍ ፣ ሎት 2. የፈረንጅ ጽድ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡