Tender Detail

Tender Details

  • Company በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የደቡብ ወሎ ዞን የተሁለደሬ ወረዳ አካባቢና ደን ጥበቃ ተ/ጽ/ቤት
  • Address ደቡብ ወሎ ዞን ፡ አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0921048135
  • Website
  • Deadline06 Jun 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-06-06 00:00:00
  • Categories Wood And Wood Working , Forest And Tree Sales

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የተሁለደሬ ወረዳ አካባቢና ደን ጥበቃ ጽ/ቤት በ02 ቀበሌ ልዩ ስሙ አገዳ ምድር በሚባል ቦታ የሚገኘውን የለማ የማህበረሰብ ደን ሎት 1. ነጭ ባህር ዛፍ ፣ ሎት 2. የፈረንጅ ጽድ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የደቡብ ወሎ ዞን የተሁለደሬ ወረዳ አካባቢና ደን ጥበቃ ተ/ጽ/ቤት


 

በድጋሜ የወጣ የደን ሽያጭ

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

 

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የተሁለደሬ ወረዳ አካባቢና ደን ጥበቃ ጽ/ቤት በ02 ቀበሌ ልዩ ስሙ አገዳ ምድር በሚባል ቦታ የሚገኘውን የለማ የማህበረሰብ ደን ሎት 1. ነጭ ባህር ዛፍ ፣ ሎት 2. የፈረንጅ ጽድ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም፡-

  1. በአጣና ወይም በጣውላ ንግድ የተሰማሩ ተጫራቾች የታደሰ የንግድ ፈቃድና የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉ ለመሆኑ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፡፡
  2. ለጨረታ የቀረበውን ደን ማየት የሚፈልጉ ተጫራቾች ለዚሁ ሲባል በተዘጋጀው የመጫረቻ ሰነድ ላይ በተገለጸው ቦታ ድረስ በመሄድ ጨረታውን ለመጀመሪያ ጊዜ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ20 ቀናት ማየት ይቻላል።
  3. የጨረታ ሰነዱን ሲገዙ ለእያንዳንዱ ጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 400 /አራት መቶ ብር/ ብቻ በመክፈል ተሁ/ወ/አካ/ደን ጥበቃ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 3 ድረስ በመቅረብ ከፍሎ በስራ ቀናት መግዛት ይቻላል፡፡
  4. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ 10% በባንክ በተረጋገጠ የጨረታ ማስከበሪያ CPO ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  5. አሸናፊው የሚለየው በድምር ዋጋ ነው፡፡ በሰነዱ የተዘረዘሩትን የደን አይነቶች ዋጋ በሙሉ ያልሞላ ተጫራች ከጨረታው ውጭ ይሆናል፡፡
  6. ተጫራቾች መግዛት የሚፈልጉትን እያንዳንዱን የደን አይነትና መጠን የሚገዙበትን ዋጋ ከስማቸውና ከአድራሻቸው ጋር በተናጠል በታሸገ ኤንቨሎፕ የማወዳደሪያ ዋጋቸውን ኦርጅናልና ኮፒ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን ተሁለደሬ ወረዳ አካባቢና ደን ጥበቃ ተ/ጽ/ቤት የማህበረሰብ ደን ጨረታ ተብሎ በጉልህ ከተጻፈበት በኋላ ለዚሁ ተግባር ባዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስታወቂያው ከወጣበት ከ09/09/2017 ዓ.ም እስከ 29/09/2017 ዓ.ም 4፡00 ሰዓት ድረስ ተሁ/ወ/አካባቢ ጥበቃ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 3 መ/ቤት ባዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
  7. ጨረታው በ29/09/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ (ባይገኙም ይከፈታል) የጨረታ መክፈቻ ጊዜው የስራ ቀን ካልሆነ በቀጣዩ ቀን ይከፈታል፡፡
  8. የጨረታ መክፈቻ ቀን ቅዳሜና እሁድ እንድሁም የበዓል ቀን ከሆነ ጨረታው በቀጣይ የስራ ቀን የመከፈቻ ሰአቱን ጠብቆ ይከፈታል፡፡
  9. ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0921048135/0923441649 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።
  10. መ/ቤቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የደቡብ ወሎ ዞን የተሁለደሬ ወረዳ አካባቢና ደን ጥበቃ ተ/ጽ/ቤት

 

Save Tender