Procurement of stationary BDU, NORHED project , Wisdom
የጥገና እቃዎች ግዥ BDU, NORHED project , Wisdom
procurement of stationary ለፋርማሲ ክፍልና ቲቲፒ ክፍል የሚውል እስቴሽነሪ ግዥGC
procurement of human medical supply ለአይን ሕክምና ክፈል የሚውል ግዥ GC//
ለአይን ሕክምና ክፈል የሚውል የሕክምና እቃ ግዥ --
procurement of sanitary ለቲቲፒ ክፈል የሚውል የፅዳት እቃ ግዥ
Amhara National Regional State Bureau of Health has invited sealed bids comprising of technical & Financial Proposal from eligible Bidders for the construction of Gisherabel Hospital Remaining Works
የባቲ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት 8 (ስምንት) የከተማ መሬት ልማት ቡድን ለመኖሪያ ቤት አገልግሎት የሚውል ቦታ እና 3 (ሶስት) ለድርጅት/ንግድ የሚውል ቦታ እንዲሁም 11 (አስራ አንድ) ቦታዎችን በግልጽ ጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል፡፡
በአብክመ በኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን በጅሌ ጥሙጋ ወረዳ አስተዳደር የባልጭ ከተማ ንዑስ ማዘጋጃ ቤት የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 አንቀፅ 8 ንዑስ አንቀፅ 1 ከ ሀ እስከ ሠ በተዘረዘረው መሰረት በባልጭ ከተማ ውስጥ የሚገኙ ጠቅላላ ስፋቱ 450 ካሬ ሜትር የሆነ ለንግድ አገልግሎት የሚውሉ የልማት ቦታን በመደበኛ ጨረታ አወዳድሮ በሊዝ ማስተላለፍ ይፈልጋል።
የአማራ ፓይፕ ፋብሪካ ኃላ/የተ/የግል ኩባንያ የ2017 በጀት ዓመት የሂሳብ እንቅስቃሴውን በIFRS መሠረት በዘርፉ ሕጋዊ ፈቃድ ያላቸው የሂሳብ ምርመራ ድርጅቶችን (Audit firm) አወዳድሮ በማስመርመር ማዘጋት ይፈልጋል፡፡
ሮቢ በርጋ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን የኦሮሚያ ሕብረት ሥራ ዩንየን በዩንየኖችና ሕብረት ስራ ማህበራት መጋዘን ተከማችቶ የሚገኘውን ለምርት ግብዓት የማይውል የተለያዩ የአፈር ማዳበሪያ በጨረታ አወዳድሮ እንዲሸጥ በተወሰነው መሰረት በጨረታው ላይ ለመሳተፍ የምትፈልጉ ሕጋዊ ፈቃድ ያላችሁ ግለሰብ ወይም ድርጅቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ግዴታዎች በማሟላት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዜ ውርስ የተደረጉ ኮስሞቲክስ POWER CABLE Darmaroller 5mm፣ ጫማ፣ ልዩ ልዩ እቃዎች እና ምግብ ነክ በግልፅ እንዲሁም ቻርጀር ፒን፣ LED LIGHT፣ COOKES MACHINE፣ ሻምፖ እና ኮስሞቲክስ በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የመንቆረር ኮንስትራክሽን ድርጅት በአማራ ክልል በምስራቅ ጎጃም ዞን በደብረማርቆስ ከተማ አስተዳደር የሚገኝ መንግስታዊ የሆነ የልማት ድርጅት ሲሆን ድርጅቱ ለሚያስገነባቸው ለተለያዩ ፕሮጀክቶች ግንባታ አገልግሎት የሚውል ዕቃዎች አቅርቦትና ስራ ማሽነሪና ተሽከርካሪ ግዥ ከዚህ በታች በተቀመጠው ዝርዝር መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማሰራት ይፈልጋል።
የcomputer Mouse ግዥ
በድጋሚየወጣ የተማሪዎች መዝናኛ አዳራሽ ለጥገና የሚውል ማቴሪያል ግዥ
human medical supply ለላብራቶሪ ክፍል የሚውል ባር ኮድ ግዥ**
በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በሚ/ወ/ወ/ገ/ጽ/ቤት ለሚዳ ወ/ወ/ት/ጽ/ቤት በተለያዩ ቀበሌዎች በመደበኛ በጀት የሚገነቡ 1ኛ በበኸራ ቀበሌ በበኸራ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የላይብረሪ ቀሪ ስራ ግንባታ ከደረጃ 5 እስከ ደረጃ 1 ባሉ ኮንትራክተሮች ከውሃ ስራ በስተቀር በአልማ በጀት ግንባታ 2ኛ በመራኛ 01 ቀበሌ የመዋዕለ ህጻናት1 ብሎክ ባለ 4 ክፍል/ ደረጃ 5 እስከ ደረጃ 1 ባሉ ኮንትራክተሮች ከውሃ ስራ በስተቀር በአልማ በጀት ግንባታ በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል።
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ሸዋ ዞን የመንዝ ቀያ ገብርኤል ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥ ቡድን ለመንዝ ቀያ ገብርኤል ወረዳ ስፖርት ፅ/ቤት 1ኛ የወጣት ማዕከል ግንባታ በዘመሮ ከተማ ውስጥ በአልማ በጀት ደረጃ BC/GC 7 እና በላይ ያላቸውን የንግድ ድርጅቶች አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል።
በአብክመ ስራና ስልጠና ቢሮ በኮምቦልቻ ሪጂአፖሊታንት ከተማ አስተዳደር የሚገኘው የኮምቦልቻ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ የኤሌክትሪክ ኤሌክትሮኒክስ እና ህንፃ መሳሪያ ወይም ለፈርኒቸር የሚሆኑ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Procurement of Printer pressure ruler and RAM