በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በሚ/ወ/ወ/ገ/ጽ/ቤት ለሚዳ ወ/ወ/ት/ጽ/ቤት በተለያዩ ቀበሌዎች በመደበኛ በጀት የሚገነቡ 1ኛ በበኸራ ቀበሌ በበኸራ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የላይብረሪ ቀሪ ስራ ግንባታ ከደረጃ 5 እስከ ደረጃ 1 ባሉ ኮንትራክተሮች ከውሃ ስራ በስተቀር በአልማ በጀት ግንባታ 2ኛ በመራኛ 01 ቀበሌ የመዋዕለ ህጻናት1 ብሎክ ባለ 4 ክፍል/ ደረጃ 5 እስከ ደረጃ 1 ባሉ ኮንትራክተሮች ከውሃ ስራ በስተቀር በአልማ በጀት ግንባታ በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል።