በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በሚ/ወ/ወ/ገ/ጽ/ቤት ለሚዳ ወ/ወ/ት/ጽ/ቤት በተለያዩ ቀበሌዎች በመደበኛ በጀት የሚገነቡ 1ኛ በበኸራ ቀበሌ በበኸራ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የላይብረሪ ቀሪ ስራ ግንባታ ከደረጃ 5 እስከ ደረጃ 1 ባሉ ኮንትራክተሮች ከውሃ ስራ በስተቀር በአልማ በጀት ግንባታ 2ኛ በመራኛ 01 ቀበሌ የመዋዕለ ህጻናት1 ብሎክ ባለ 4 ክፍል/ ደረጃ 5 እስከ ደረጃ 1 ባሉ ኮንትራክተሮች ከውሃ ስራ በስተቀር በአልማ በጀት ግንባታ በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል።
በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን የሚዳ ወረሞ ወ/ገ/ጽ/ቤት
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በሚ/ወ/ወ/ገ/ጽ/ቤት ለሚዳ ወ/ወ/ት/ጽ/ቤት በተለያዩ ቀበሌዎች በመደበኛ በጀት የሚገነቡ 1ኛ በበኸራ ቀበሌ በበኸራ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የላይብረሪ ቀሪ ስራ ግንባታ ከደረጃ 5 እስከ ደረጃ 1 ባሉ ኮንትራክተሮች ከውሃ ስራ በስተቀር በአልማ በጀት ግንባታ 2ኛ በመራኛ 01 ቀበሌ የመዋዕለ ህጻናት1 ብሎክ ባለ 4 ክፍል/ ደረጃ 5 እስከ ደረጃ 1 ባሉ ኮንትራክተሮች ከውሃ ስራ በስተቀር በአልማ በጀት ግንባታ በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል።
የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታ እንድሳተፉ ይጋብዛል።
- በዘርፉ የታደሰ ንግድ ስራ ፍቃድ ፡ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር የቫት ተመዝጋቢነት የምስክር ወረቀት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
- ተጫራቾቸ በተዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ላይ ስርዝ ድልዝ ሳይኖረው የነጠላ ዋጋ እና ጠቅላላ ዋጋ ሞልቶ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች በአዲሱ የንግድ ስራ መስጫ መደቦች እና የተሰማሩበት የንግድ ስራ ፍቃድ መስጫ ኮድ ቁጥር ለተሰማሩበት የስራ መስኮች የተገለጸው ትንታኔ መሰረት ተመሳሳይ መሆን አለበት።
- ተጫራቾች በተዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ላይ የነጠላ ዋጋ እና ጠቅላላ ዋጋ ሞልተው ኮፒና ኦርጅናል ሰነድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች በተዘጋጀው የጨረታ ስነድ ላይ የጠቅላላ ዋጋ በዝርዝር ተሞልቶ ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 1ኛ/በበኸራ ቀበሌ በበኸራ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የላይብረሪ ቀሪ ስራ ግንባታ ብር 23,750 2ኛ በመራኛ 01 ቀበሌ የመዋዕለ ህጻናት 1 ብሎክ ባለ 4 ክፍል ግንባታ ብር 18,750 ብር በኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ከተፈቀደላቸው የታወቁ ባንኮች የሚሰጥ ሲ.ፒ.ኦ C.P.O / ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በባንክ የተረጋገጠ ሌተር ኦፍ ክሬዲት ወይም በገቢ ደረሰኝ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር መግለጫ የጨረታ ሰነድ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ እስከ 21ኛው ቀን ከቀኑ 11፡30 በሚዳ ወረሞ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 6 1ኛ በበኸራ ቀበሌ በበኸራ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የላይብረሪ ቀሪ ስራ ግንባታ እና በመራኛ 01 ቀበሌ የመዋዕለ ህጻናት 1 ብሎክ ባለ4 ክፍል ግንባታ ስራ 500 /ብር አምስት መቶ ብር/ በበኸራ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የላይብረሪ ቀሪ ስራ ግንባታ ሰነድ 500 አምስት መቶ ብር መግዛት ይችላሉ።
- በጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዝ ተደራጅተው በጨረታ ውድድር ላይ ሲሳተፉ የሚወዳደሩባቸው የግንባታ ዘርፍ ስራዎች ከሌሎች ተወዳዳሪዎች በማዥ መመሪያው መሰረት ልዩ ድጋፍ ይደረግላቸዋል።
- ተጫራቹ በማወዳደሪያ ሰነድ ላይ ስም ፊርማና ማህተም በማድረግ በታሸገ ፖስታ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሚዳ ወረሞ ወረዳ ገ/ጽ /ቤት ለጨረታ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- ጨረታው ተጫራቾች በአካል ሆነ ህጋዊ ወኪሎቻው በተገኙበት ወይም ባልተገኙበት በ22ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ታሽጎ ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት በሚዳ ወረሞ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 18 ይከፈታል።
- የመክፈቻ ቀን በአል ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ላይ ጨረታው ይከፈታል።
- የሂሳብ ስሌት አርቲሜቲክ ቼክ በግዥ ፈጻሚ መ/ቤት ባለሙያ ከሚስተካከለው ውጭ በተጫራቾች የሚቀርበው የመጫረቻ ሰነድ ላይ በነጠላ እና ጠቅላላ ዋጋ ላይ ስርዝ ድልዝ ካለ ተጫራቹ ከውድድር ውጭ ይሆናል።
መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ማሳሰቢያ አሰሪው መስሪያቤት ባቀረበው መሰረት ተጫራቾች በዘመኑ የታደሰ የብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
ለበለጠ መረጃ ስ/ቁ 011 1 17 01 71 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ
በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን የሚዳ ወረሞ ወ/ገ/ጽ/ቤት
