Existing building maintenance Work Lott (2) main campus
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር የደሀና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2018 በጀት አመት ለወረዳው አገልግሎት የሚውል፡- ሎት 1 እስቴሽነሪ፣ ሎት 2 የጽዳት እቃዎች፣ ሎት 3 የኮንስትራክሽን እቃዎች፣ ሎት 4 የመኪና ጎማ፣ ሎት 5 የመኪና ዘይት፣ ሎት 6 የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ሎት 7 የቢሮ እቃዎች/ፈርኒቸር፣ ሎት 8 የመኪና መለዋወጫ፣ ሎት 9 በሬድ ፕላስ ፕሮጀከት ፖሊታቲዩብ/ የችግኝ ፕላስቲክ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ቀለም /BDU-Cos & EMTI/
Medical Supplies and Reagents
ዳቦ ጋጋሪ አገልግሎት ግዥ/ Baker Service Procurement/
ለእሳሳት ህክምና ት/ቤት ለክሊኒክ ማስተማሪያ የሚውል የመድሀኒት ግዥ በድጋሚ የወጣ
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት በሰሜን ሸዋ ዞን የኤፍራታና ግድም ወረዳ ፍ/ቤት በ2018 ዓ/ም በጀት አመት የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ቋሚምና አላቂም ያልሆኑ እቃዎች፣ ቋሚ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የሰራተኞች የደንብ ልብስ እና ሕትመት በግልጽ ጨረታ በየሎቱ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደ/ወሎ ዞን በወግዲ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ስር ላሉት የመንግስት ተሽከርካሪ መኪኖች የመኪና ጎማ በሀገራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ለCDHI Project አገልግሎት የሚውል የቢሮ ዕቃዎች ግዥ(proforma)
ዋተር ፕሩፍ ሆልደር በድጋሚ የወጣ Cobe 2
Procurement Of Refreshments ( እንስሳት ህክምና ሳይንስ ኮሌጅ )
Procurement of medical supply (ለፓቶሎጅ ክፍል አግለግሎት ሚውል)
የጥገና እቃዎች ግዥ (ዊዝደም ግቢ)
Procurement of White board marker (BDU/COBE)
Requisition of electronics supply (ለህሙማን ምግብ ቤት )
የጥገና ዕቃዎች ቀለም ግዥ (ዊዝደም ግቢ)
የተሽከርካሪ ጎማ፣ቅትና ዘይት ተያያዥ ዕቃዎች ግዥ 2018 ዓ.ም
የደ/ብርሃን እንጨት ማቀነባበሪያ ኃ/የተ/የግል ለግንባታ መስሪያ እና ለፈርኒቸር የሚሆን ጥራት ያለው ፕለይ ውድ ጣውላ አምራች ድርጅት ነው። ስለሆነም ፋብሪካው ለዚህ ምርት ግብዓት የሚሆን 120 ቶን ግሉ ፓውደር /Urea formaldehyde powder resin glue/ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡