Tender Detail

Tender Details

  • Company Debre Birhan University
  • Address , Phone: +251912907452
  • Website
  • Deadline22 Oct 2025, 2:00 PM
  • magazineEGP
  • CountryEthiopia
  • Official noticeproduction.egp.gov.et
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security110000
  • opening date2025-10-22 14:30:00
  • Categories Goods

የተሽከርካሪ ጎማ፣ቅትና ዘይት ተያያዥ ዕቃዎች ግዥ 2018 ዓ.ም

Debre Birhan University


Tender Information

Titleየተሽከርካሪ ጎማ፣ቅትና ዘይት ተያያዥ ዕቃዎች ግዥ 2018 ዓ.ም
Descriptionየተሽከርካሪ ጎማ፣ቅትና ዘይት ተያያዥ ዕቃዎች ግዥ 2018 ዓ.ም.
Procuring EntityDebre Birhan University
Reference NoDBU-NCB-G-0025-2018-BID-Open
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2025-10-22 14:00:00
Invitation Date2025-10-07 00:00:00
Procurement TypeBidding
Award Typesingle envelop

Contact Information

Physical Address:DEBERBERHANE, Room G 17
D/BIREHAN, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 116375879
Email: ppmd@dbu.edb.et
Mailing Address:P.O. Box 445, Postal Code: 1234

LegalQualification

  • •Conflict of interest :

    No conflict of interest as described in ITB Clause 4.3

    (Ref: 4.3)
  • •Bidder Nationality :

    Nationality in accordance with ITB Sub-Clause 4.2

    (Ref: 4.2)
  • •VAT registration certificate for Domestic Bidders:

    Having been submitted VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value of Birr 100,000.00 and above) in accordance with ITB Clause  4. 6(b)(ii)

    (Ref: 4.6(b)(ii))
  • •Form Data on Joint Ventures:

    In the case of a bid submitted by a joint venture (JV), the Bidder has failed to submit the Form Data on Joint Ventures, the Agreement governing the formation of joint venture, or letter of intent to form JV, including a draft agreement, in accordance with ITB Clause 4.1

    (Ref: 4.1)
  • •Debarred by a decision of the Public Procurement and Property Authority:

    Bidder has been debarred by a decision of the Public Procurement and Property Administration Agency from participating in public procurements for breach of its obligation under previous contracts, in accordance with ITB Clause 4.4.

    (Ref: 4.4)
  • •Valid tax clearance certificate for Domestic Bidders :

    Having been submitted valid tax clearance certificate issued by the tax authority (Domestic Bidders Only) in accordance with ITB Clause 4.6(b)(iii)

    (Ref: 4.6(b)(iii))
  • •Valid business license :

    Having been submitted valid trade license or business organization registration certificate issued by the country of establishment in accordance with ITB Clause 4.6(b)(i)

    (Ref: 4.6(b)(i))

Bid Security

Amount: 110000 ETB

SME Bid Security Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise

Local Bidders Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee

Terms and Conditions

ማሳሰቢያ
 በጨረታው ላይ የወጣውን የተሽከርካሪ ጎማ፣ቅባትና ዘይት ተያያዥ ዕቃዎች ግዥ በዝርዝር መግለጫው መሠረት ዩኒቨርሲቲው በናሙናነት ካቀረበው ጋር ትክክለኛነቱ ተረጋግጦ ገቢ የሚደረግ ይሆናል፡፡
 የእቃውን ናሙና ዩንቨርሲቲው ግዥ ቡድን ቢሮ ቁ. G-17 ተጫራቹ በመምጣት ማየት አለበት ነገር ግን ናሙናውን ለማየት ሲመጡ በዚሁ ክፍል መመዝገብ ይኖርበታል፡፡ናሙናውን ያላየ ተጫራች ከውድድር ውጪ ይሆናል፡፡
 አሸናፊው ድርጅት ንብረቱን በደ/ብርሃን ዩኒቨርስቲ በዋናው ግቢ ንብረት ክፍል ድረስ በራሱ ትራንስፖርት አጓጉዞ የሚያስረክብ ይሆናል፡፡
 ህጋዊነቱን ለማረጋገጥ ይረዳን ዘንድ ለጨረታው የተጠየቀውን የጨረታ ማስከበሪያ በሲስተሙ ላይ መለጠፍዎ እንዳለ ሆኖ ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ኦርጅናሉን የጨረታ ማስከበሪያ ዩንቨርሲቲው ግዥ ቡድን ቢሮ ቁ. 17 ተጫራቹ ማቅረብ አለበት፡፡
 የጨረታ ማስከበሪያ ሲያሰሩ የጨረታውን መለያ ቁጥር እና የሎቱን ስም ይግለፁ ይህ ካልሆነ ተቀባይነት የለውም፡፡
 ዋጋ ሲሞሉ በዝርዝር መስፈርቱ እና መለኪያውን በጥንቃቄ በመመልከት ይሙሉ፡፡
 ተጫራቹ የተሰማሩበት የንግድ መስክ ተዛማጅ ካልሆነ ከውድድር ውጪ ያስደርጋል፡
 ተጫራቾች በአነስተኛና ጥቃቅን የተደራጁ ማህበራት ከሆኑ ካደራጃቸው አካል የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚሆን በሲስተሙ ላይ የተገለጸውን የገንዘብ መጠን ተጠቅሶ ዋስትናውን የሚወስድ መሆኑን የሚገልጽ በአደራጃቸው መ/ቤት የበላይ ኃላፊ ብቻ የተፈረመ ደብዳቤ ማቅረብ አለባቸው፡፡ እንዲሁም ካደራጁ ጽ/ቤት የእውቅና ሰርተፍኬት በሲስተሙ ላይ መለጠፍ /ማቅረብ/ ይጠበቅባቸዋል፡፡
 ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

Save Tender