በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር የደሀና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2018 በጀት አመት ለወረዳው አገልግሎት የሚውል፡- ሎት 1 እስቴሽነሪ፣ ሎት 2 የጽዳት እቃዎች፣ ሎት 3 የኮንስትራክሽን እቃዎች፣ ሎት 4 የመኪና ጎማ፣ ሎት 5 የመኪና ዘይት፣ ሎት 6 የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ሎት 7 የቢሮ እቃዎች/ፈርኒቸር፣ ሎት 8 የመኪና መለዋወጫ፣ ሎት 9 በሬድ ፕላስ ፕሮጀከት ፖሊታቲዩብ/ የችግኝ ፕላስቲክ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአብክመ በዋግ ኸምራ ብሄረሰብ አስተዳደር የደሀና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት አመት በሬድ ፕላስ በጀት የችግኝ ፕላስቲክ /ፖሊታቲዩብ/፤ በመደበኛ በጀት ላይ ጤና ባለሙያ ጋውን የሚሆን ብትን ልብስ እንዲሁም በሰቆጣ ዲክላሬሽን በጀት ምንጭ ሎት 1 022 ቀበሌ/ቅጥማንእጅ ጉድጓድ እና 023 ቀበሌ አቲኑ ምንጭ ጥገና፣ ሎት 2 019 ቀበሌ በርበሬ ወንዝ ምንጭ ጥገና እና ዐ24 ቀበሌ/እበላ ምንጭ ጥገና፣ ሎት 3 026 ቀበሌ አርምዚ ምንጭ እና ደሪኑ መ/ ጥልቅ ጉድጓድ እና 027 ቀበሌ ባቡ ምንጭ ጥገና እና ፣ ሎት 4 021 ቀበሌ ጠማናቆ እና በርበሬ ወንዝ ምንጭ ጥገና/ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት/ ማሰራት ይፈልጋል። ስለዚህ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች፤ የምታሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የምትችሉ መሆኑ ይጋብዛል።