Tender Detail

Tender Details

  • Company በአብክመ በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር የደሀና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
  • Address አማራ ክልል ፡ ኢትዯጵያ, Phone: 033 461 0335
  • Website
  • Deadline12 Dec 2024, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Building Construction

በአብክመ በዋግ ኸምራ ብሄረሰብ አስተዳደር የደሀና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት አመት በሬድ ፕላስ በጀት የችግኝ ፕላስቲክ /ፖሊታቲዩብ/፤ በመደበኛ በጀት ላይ ጤና ባለሙያ ጋውን የሚሆን ብትን ልብስ እንዲሁም በሰቆጣ ዲክላሬሽን በጀት ምንጭ ሎት 1 022 ቀበሌ/ቅጥማንእጅ ጉድጓድ እና 023 ቀበሌ አቲኑ ምንጭ ጥገና፣ ሎት 2 019 ቀበሌ በርበሬ ወንዝ ምንጭ ጥገና እና ዐ24 ቀበሌ/እበላ ምንጭ ጥገና፣ ሎት 3 026 ቀበሌ አርምዚ ምንጭ እና ደሪኑ መ/ ጥልቅ ጉድጓድ እና 027 ቀበሌ ባቡ ምንጭ ጥገና እና ፣ ሎት 4 021 ቀበሌ ጠማናቆ እና በርበሬ ወንዝ ምንጭ ጥገና/ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት/ ማሰራት ይፈልጋል። ስለዚህ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች፤ የምታሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የምትችሉ መሆኑ ይጋብዛል።

በአብክመ በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር የደሀና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ  ቁጥር 02/2017

በአብክመ በዋግ ኸምራ ብሄረሰብ አስተዳደር የደሀና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት አመት በሬድ ፕላስ በጀት የችግኝ ፕላስቲክ /ፖሊታቲዩብ/፤ በመደበኛ በጀት ላይ ጤና ባለሙያ ጋውን የሚሆን ብትን ልብስ እንዲሁም በሰቆጣ ዲክላሬሽን በጀት ምንጭ ሎት 1 022 ቀበሌ/ቅጥማን እጅ ጉድጓድ እና 023 ቀበሌ አቲኑ ምንጭ ጥገና፣ ሎት 2 019 ቀበሌ በርበሬ ወንዝ ምንጭ ጥገና እና ዐ24 ቀበሌ/ እበላ ምንጭ ጥገና፣ ሎት 3 026 ቀበሌ አርምዚ ምንጭ እና ደሪኑ መ/ ጥልቅ ጉድጓድ እና 027 ቀበሌ ባቡ ምንጭ ጥገና እና ፣ ሎት 4 021 ቀበሌ ጠማናቆ እና በርበሬ ወንዝ ምንጭ ጥገና/ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት/ ማሰራት ይፈልጋል። ስለዚህ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች፤ የምታሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የምትችሉ መሆኑ ይጋብዛል።

  1. በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ እና ቲን ነበር ያላቸው፤
  2. ከሎት1-4 ለውሃ ጥገናዎች በዘርፉ ከደረጃ 7 በላይ የሆነ፤
  3. የግዥ መጠን ጥቅል ዋጋ ከ200,000 (ሁለት መቶ ሺህ) የቫት ከፋይነት ሰርተፊኬት፤
  4. ተጫራቾች ከ1-3 የተጠቀሱትን ማስረጃዎች ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  5. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና፤

ለፖሊታቲዩብ

ለብትን ልብስ

ለሎት 1 ጥገና

ለሎት 2 ጥገና

ለሎት 3 ጥገና

ለሎት 4 ጥገና

10000

7000

13,000

13,000

13,000

13,000

ሲፒዩ ወይም፣ በጥሬ ገንዘብ ከመ/ቤታችን ገቢ አድርጎ በደረሰኝ ፣ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ማስያዣ ይጠበቅባቸዋል።

  1. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር ሁለት መቶ ብር በመክፈል ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 21 ቀናት መግዛት ይችላሉ።
  2. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሀሳቡን በአንድ ወይም አንድ ወጥ በሆኑ ሁለት ቅጆች ዋናና ቅጅ በማለት በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ ደ/ወ/ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዘወትር በስራ ሰዓት ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  3. ጨረታው በ22ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 (አራት ሰዓት) ላይ ታሽጎ በዚሁ ቀን 4፡30 ይከፈታል፡፡
  4.  ጨረታው በሚከፈትበት ቀን ካላንደር ዝግ ከሆነ በሚቀጥለው ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፡፡
  5.  መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ የተጠበቀ ነው፡፡
  6.  ጨረታው ስርዝ ድልዝ ሰነድ/መወዳደሪያ ሃሳብ/ ከውድድር ውጭ ያደርጋል።
  7.  በዚህ የጨረታ ማስታወቂያ ያልተካተቱ ህግና ደንቦች በግዥ መመሪያ ቁጥር 1/2003/ ተግባራዊ ይደረጋል።
  8. ስለ ጨረታው መረጃ ከፈለጉ ገንዘብ ጽ/ቤት በአካል ወይም በስልክ ቁጥር:-033 461 0335 በመደወል ማግኘት ይችላሉ።

 

በአብክመ በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር የደሀና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት

Save Tender