የፎቶ ኮፒና ፕሪንተር ቀለም ግዥ(ወ/ዩ/ ልዕለ ህክምና ካምፓሰ)
W/U TCC /Tita Procurement of ICT Equipment (AHC Project)
Remote Control Battery/Dry cell/CHMS/
የመኪና ኪራይ አገለገሎት ግዥ(ወ/ዩ/ ልዕለ ህክምና ካምፓሰ)
የውጭ መዝገብ CHms
Development for Peace Organization invite competent and reliable Suppliers for Supply of NFI Kits in Addis Ababa and Amhara Region- Habru Jara.
በሰሜን ሸዋ ዞን የሞ/ጅ/ወ/ፍ/ቤት የፍርድ ባለመብት አቶ ታልለው መንግስት እና የፍርድ ባለእዳ አቶ መከታው ደረሰ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ ላይ እንደፍርዱ ሊፈፅሙ ስላልቻሉ ለፍርዱ ማስፈፀሚያ እንዲሆን በፍርድ ባለዕዳው ስም ተመዝግቦ የሚገኝ የመኖሪያ ቤት በጨረታ እንዲሸጥ ፍርድ ቤቱ ወስኗል። ስለሆነም መግዛት የምትፈልጉ ግለሰቦች በጨረታው እንድትወዳደሩ ይጋብዛል ።
የህጻናት ማቆያ እቃዎች ግዥ
የኮምፒዩተር ማውዝ እና ቬንትሌተር ግዥ 2018 በጀት አመት :
የስፖርት ትጥቅ እና መሳርያዎች ግዥ
procurement of 3 stare hotel service at Gondar Town
procurement of የደሮ ምጥን መኖ
Procurement of Wood
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በሰሜን ሸዋ ዞን የመርሐቤቴ ወረዳ ፍ/ቤት የግዥ ፋ/ን/አስ/ቡድን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች ማለትም የፈርኒቸር እቃዎች፣ ጽዳት እቃ፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃ፣ ልዩ ልዩ ህትመቶች፣ የፅህፈት መሳሪያ፣ የህንፃ መሳሪያ፣ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ጥገና፣ የደንብ ልብስ እንዲሁም ልዩ ልዩ የቢሮ መገልገያ እቃዎች በግልጽ ጨረታ ህጋዊ የሆኑ ነጋዴዎችን አወዳድሮ ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል፡፡
የሰ/ወሎ ዞን ከፍ/ፍ/ቤት በአፈ/ተከሳሽ ወ/ሮ ደስታ አሰፋ ወል ብርሀን አስፋ መካከል ስላለው የገንዘብ አፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ ለአፈፃፀም መነሻ የሆነው በላሊበላ ከተማ ደብረሲና ቀበሌ በአፈ/ተከሳሽ ወ/ሮ ደስታ አሰፋ ስም በካርታ ቁጥር 00281/2012 ተመዝግቦ የሚገኘው የንግድ ቤት እና ቦታ በመጀመሪያ ጨረታ እንዲሸጥ ፍርድ ቤቱ ትዕዛዝ ሰጥቷል፡፡
perchase of curtain bahir dare branch
የኤሌክትሪክ ኬብል 4* 4ሚ.ሜ ዩሮ/ቢኤመቲ/በላይ አብ/ተመሳይ ኦሪጅናል አንድ ጥቅል 100 ሜትር የሆነ (BIT)
Procurement of Round pipe
ግዥ ፈፃሚው መስሪያ ቤት በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን የአንጐለላና ጠራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለቆላ መስኖ ጽ/ቤት 1ኛበመደበኛ ካፒታል በጀት በወረዳ ውስጥ በአዳዲ- ቀበሌ አዳዲ የማሀበረሰብ ኩሬ ቁፋሮ ስራ ፕሮጀከት ኤከስካቫተር 330 HP ለ200 ሰዓት በአካፋ የሆኑ ማሽነሪዎች ሞዴላቸው 2012 እና ከዚያ በላይ ሞዴል የሆኑ የግንባታ ማሽነሪ ኪራይ በጨረታ በማውጣት ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል ፡፡
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የከለላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥ ቡድን በመደበኛ በጀት ለከለላ ወረዳ ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ሎት-1. የጽህፈት መሳሪያ፣ ሎት 2. ዓመታዊ የመኪና ስፔር ፓርት፣ ሎት 3. የግንባታ ማቴሪያል እና ሎት-4. ኤሌክትሮኒክስ በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር ይችላሉ።