በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ 15 የሚገኘው መርከብ ሁለገብ የገበሬዎች ኅብረት ሥራ ማኅበራት ዩኒየን ኃላ/የተወሰነ ሎት 1፡- ኤሌክትሮኒክስ (ላፕቶፕና ሞባይል ቀፎ) እና ሎት 2፡- ሞተር ብስክሌት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊው ድርጅት/ተጫራች መግዛት ይፈልጋል።
የአንፆኪያ ገምዛ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ግዥና ንብረት አስተዳደር ቡድን አገልግሎት ለሚሰጣቸው ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ነገሮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
መኮረኒ ሲቀቀል የማይቦካ 1ኛ ደረጃ 2018 ግዥ
የደ/ብርሃን ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በ2018 በጀት ዓመት በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የሚከተሉትን ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል።
በሃገር መከላከያ ሚንስቴር በሜድ ዕዝ የ5ኛ ሜሪድ ከ ጦር መምሪያ በ2018 ዓ/ም በጀት አመት ለከ ጦራችን ስራ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ አይነት ቋሚና አላቂ፣ የፅህፈት መሳሪያ እቃዎች፣ የተለያዩ አይነት አላቂ የፅዳት እቃዎች፣ የተለያዩ አይነት የህሙማን ማገገሚያ ቀለብ በግልፅ ጨረታ አወዳደሮ መግዛት ይፈልጋል።
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን በአረርቲ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት ለንግድ አገልግሎት የሚውሉ ቦታዎችን በጨረታ ማስተላለፍ ይፈልጋል።
Purchase of Hotel Service mor Bahir dar/የሆቴል መስተንግዶ አገልግሎት ግዥ ገቢዎች ሚኒስቴር ባህር ዳር ቅርንጫፍ/
ኤሌክትሪክ ምጣድ ጥገና እቃዎች ግዢ
LED 150W የመንገድ መብራት በድጋሜ የወጣ COBE
Procurement Of Publication 2
Procrument of CMHS Drug
Procrument of CMHS Cryo jar (Storage Dewar
procurement of ለጭነት መኪና ባትሪ 100 አምፔር ጎልደን ወይም ተመሳሳይ/CMHS/
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የአብክመ ጤና ቢሮ የደቡብ ወሎ ዞን የደሴ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውል ለ2018 ዓ.ም በጀት አመት ኤሌክትሮኒክስ እቃ፣ የኤሌትሪክ እቃዎች፣ የግንባታ እና የጥገና ማቴሪያሎች፣ የመኪና ጎማ፣ አላቂ የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት እቃዎች፣ ቋሚ እቃ፣ ቧንቧ እቃ፣ የህትመት ዉጤቶች ለማሳተም፣ የአልሙኒየም በርና መስኮት ስራ እና ብረታብረት ስራ ለማሰራት ለአንድ ጊዜ ግዥ ፣ የሰራተኞች መኪና ሰርቪስ ለ3 ወር ፣ ኦክስጅን ሲሊንደር ጋዝ መሙላት እና ኤሌክትሮኒክስ ጥገና ለአንድ ዓመት አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የ6ኛ ዕዝ 602ኛ ኮር ግዥ በ2018 በጀት አመት ለኮሩ አገልግሎት የሚውሉ ነገሮችን በዘርፉ ከተሰማሩ ህጋዊ ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ ለብሔረሰብ አስተዳደሩ የተለያዩ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ አይነትና መጠን ያላቸውን የሰራተኞች ደንብ ልብስ፣ የስፖርት ትጥቆች እና የፈርኒቸር ውጤቶች፣ እንዲሁም የከባድና ቀላል ተሽከርካሪዎች መለዋወጫ እቃ አቅርቦት ግዥን በሀገር አቀፍ ግልዕ የጨረታ ግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የጽህፈት መሳሪያ ግዥ (ወ/ዩ/ ልዕለ ህክምና ካምፓስ ለሲዲሲ )
በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዜ ውርስ የተደረጉ የተሽከርካሪ ጎማ፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ የህክምና መሳሪያዎች፣ የሞባይል ቻርጀርና usb cable መዳብ፣ internet switch ኮስሞቲክስ አልባሳት፣ ጫማ እና የልጆች የተለያዩ ዕቃዎች በግልፅ እንዲሁም የተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ charg pin፣ የቴሌቪዥን ተገጣጣሚ እቃዎች እና ባጃጅ በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ እቴጌ ምንትዋብ ንግድና ማማከር ኢንተርፕራይዝ በ2018 ዓ.ም በተፈቀደ መደበኛ በጀት የዱቄት እና የዘይት ፋብሪካ በዘርፉ ንግድ ፈቃድ አውጥተው ከተሰማሩ ህጋዊ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፡፡
የውሀ ቀለም 117