በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን በአረርቲ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት ለንግድ አገልግሎት የሚውሉ ቦታዎችን በጨረታ ማስተላለፍ ይፈልጋል።
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን የአረርቲ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት
የመሬት ሊዝ ጨረታ
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን በአረርቲ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት ለንግድ አገልግሎት የሚውሉ ቦታዎችን በጨረታ ማስተላለፍ ስለምንፈልግ በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታውን ሰነድ በአረርቲ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት ድረስ በመምጣት ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ መግዛት የምትችሉ መሆኑን በሚል ጋዜጣ እንዲወጣልን ስንል እናሳውቃልን።
የጨረታ ሳጥኑ በ10ኛው የስራ ቀን በ11፡00 ሰዓት ላይ ይታሸጋል፤
ሳጥኑ በ11ኛው የስራ ቀን ውስጥ ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ይከፈታል፤
የጨረታ ሰነድ መሸጫ ዋጋ 500 (አምስት መቶ ብር)፣
የጨረታ ሰነድ መሸጫ ቦታ አረርቲ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት
ለተጨማሪ ማብራሪያ፡- 022-223-0628
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን የአረርቲ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት
