የደ/ብርሃን ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በ2018 በጀት ዓመት በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የሚከተሉትን ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል።
Debre Berhan Health Science College (የደ/ብርሃን ጤና ሳይንስ ኮሌጅ)
ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
የደ/ብርሃን ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በ2018 በጀት ዓመት በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የሚከተሉትን ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል።
- አላቂ የጽ/ት እቃ ሎት- 1
- የፅዳት እቃ ሎት- 3
- የመኪና ጎማ ሎት- 6
- የተማሪዎች ደንብ ልብስ ሎት- 9
- በዘመኑ የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው
- በዘርፋ አግባብነት ያለው የንግድ ፈቃድና የዘመኑን ግብር የከፈሉና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN/ ያላቸው፣
- የግዥ ን ብር 200,000 /ሁለት መቶ ሺህ ብር/ እና በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት /VAT/ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው።
|
ተ.ቁ |
ሎት |
የጨረታ ማስከበሪያ በሲፒኦ መያዝ ያለበት ብር |
|
1 |
የአላቂ የጽ/ቤት እቃ ሎት 1 |
ብር 8,000.00 /ስምንት ሺህ ብር/ |
|
2 |
የፅዳት እቃ ሎት 3 |
ብር 7,000.00 /ሰባት ሺህ ብር/ |
|
3 |
የመኪና ጎማ ሎት 6 |
ብር 5,000.00 /አምስት ሺህ ብር/ |
|
4 |
የተማሪዎች ደንብ ልብስ ሎት 9 |
ብር 5,500.00 /አምስት ሺህ አምስት መቶ ብር/ |
- ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ በተራ ቁጥር 1-4 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቀረብ አለባቸው፣
- በጨረታው የሚቀርበውን ዕቃዎች ዝርዝር መግለጫ ስፔስፊኬሽን, ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይቻላል።
- ተጫራቾች ጨረታው ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት 11:30 ሰዓት ድረስ አንዱን የማይመለስ ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር/ ብቻ ለእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ በመክፈል ከቢሮ ቁጥር 7 ማግኘት ይቻላል።
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለሚወዳደሩበት ሎት በቁርጥ በሚከተለው ሰንጠረዥ በተቀመጠው በሲፒኦ/ አሰርተው ማስያዝ አለባቸው።
- የግዥው ከብር 20,000.00 /ሃያ ሺህ ብር/ በላይ ከሆነ ኮሌጁ ቫት እና 3% with holding tax የሚሰበስብ መሆኑን በዓል የጨረታ መክፈቻ ቀን ቅዳሜና እሁድ፣ በብሄራዊ በዓል ቀን ከዋለ በሚቀጥለው የስራ ቀን የሚከፈት መሆኑን እናስታውቃለን።
- ማንኛውም ተጫራች ጨረታው ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 16ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት ድረስ የጨረታውን ዶክመንት ሰነድ በአንድ ወይም አንድ ወጥ በሆነ ሁለት ቅጅዎች ማለትም ዋናና ቅጂ በማለት በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ በግዥ ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር ቡድን ወይም ቢሮ ቁጥር 6 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዘወትር በስራ ሰዓት ማስገባት አለባቸው። ጨረታው በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 3:31 ላይ ጨረታ ሳጥኑ ይታሸጋል፤ ከታሸገ በኋላ የሚቀርብ የመጫረቻ ሰነድ ተቀባይነት የለውም። መ/ቤቱ በጥቅል ወይም በነጠላ የማወዳደር መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው የስራ ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግዥ ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር የስራ ሂደት በቢሮ ቁጥር 6 ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት በቀን 16/03/2018 ዓ.ም የጨረታ ሳጥኑ ይከፈታል።
- አሸናፊው ተጫራች እቃዎቹን በራሱ ትራንስፖርት ኮሌጁ በሚገኝበት መጋዘን ቦታ ድረስ ማቅረብ አለበት።
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ተጫራቾች የሚሞሉት የአንዱ ዋጋ እና ጠቅላላ ዋጋ ከነ ቫቱ መሆን አለበት ይህ ሳይሆን ከቀረ መ/ቤቱ ቫት እንደተካተተ አድርጎ ይወሰዳል።
- በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለ ጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 6 ድረስ በመገኘት ወይም በፋክስ ቁጥር 011-681-46-40 በስልክ ቁጥር 011-681-61-90፣ 0116811994 በመደወል ማግኘት ይችላሉ።
የደ/ብርሃን ጤና ሳይንስ ኮሌጅ
