Tender Detail

Tender Details

  • Company በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ በሀገር የመከላከያ ሚኒስቴር በሜካናይዝድ ዕዝ የ5ኛ ሜ/ድ/ክ/ጦር መምሪያ
  • Address በ502ኛ ኮር አዘዞ ወታደራዊ መዝናኛ ክበብ : አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 09 78 32 41 88
  • Website
  • Deadline29 Nov 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price100.00
  • Bid Security5,000.00 /አምስት ሺህ ብር/
  • opening date2025-11-29 00:00:00
  • Categories Food And Beverage , Cleaning And Janitorial Equipment , Materials , Stationery Materials

በሃገር መከላከያ ሚንስቴር በሜድ ዕዝ የ5ኛ ሜሪድ ከ ጦር መምሪያ በ2018 ዓ/ም በጀት አመት ለከ ጦራችን ስራ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ አይነት ቋሚና አላቂ፣ የፅህፈት መሳሪያ እቃዎች፣ የተለያዩ አይነት አላቂ የፅዳት እቃዎች፣ የተለያዩ አይነት የህሙማን ማገገሚያ ቀለብ በግልፅ ጨረታ አወዳደሮ መግዛት ይፈልጋል።

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ በሀገር የመከላከያ ሚኒስቴር በሜካናይዝድ ዕዝ የ5ኛ ሜ/ድ/ክ/ጦር መምሪያ


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

በሃገር መከላከያ ሚንስቴር በሜድ ዕዝ የ5ኛ ሜሪድ ከ ጦር መምሪያ በ2018 ዓ/ም በጀት አመት ለከ ጦራችን ስራ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ አይነት ቋሚና አላቂ፣ የፅህፈት መሳሪያ እቃዎች፣ የተለያዩ አይነት አላቂ የፅዳት እቃዎች፣ የተለያዩ አይነት የህሙማን ማገገሚያ ቀለብ በግልፅ ጨረታ አወዳደሮ መግዛት ይፈልጋል።

ስለዚህ በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ድርጅቶች የእቃዎችን ዝርዝር የያዙ ሰነዶችን የማይመለስ ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰአት በ502ኛ ኮር አዘዞ ወታደራዊ መዝናኛ ክበብ እየቀረቡ መግዛት ይችላሉ፡፡ ተጫራቾች ለተሸናፊው ተመላሽ የሚሆን የጨረታ ማስከበሪያ ብር 5,000.00 /አምስት ሺህ ብር/ በኢ/ያ ንግድ ባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ ወይም በካሽ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ ተጫራቾች የእያንዳንዱ የእቃ ዋጋ በሰም፣ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከህዳር 04/2018 ዓ/ም እስከ ህዳር 20/2018 ዓ/ም ከቀኑ 8፡00 ሰአት ድረስ ሰነዱን ከግቡት በ502ኛ ኮር ወ/መ/ክ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው። ጨረታው ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዛው እለት 8፡15 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ502ኛ ኮር ወ/መ/ክ አዳራሽ ይከፈታል። መስሪያ ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

ለበለጠ መረጃ በስ/ቁ  09 78 32 41 88 ወይም 09 20 25 32 80 ይደውሉ

 

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ በሀገር የመከላከያ ሚኒስቴር በሜካናይዝድ ዕዝ የ5ኛ ሜ/ድ/ክ/ጦር መምሪያ

 

Save Tender