LED150W የመንገድ መብራት
የኬሚካል ምህንድስና ት/ት ክፍል የላብራቶሪ እቃዎች (Kiot)
የሰራተኞች ደንብ ልብስ ግዥ kiot2018
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የኮምቦልቻ ከተማ አስ/ር ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ ግ/ፋ/ን/አስ/ስራ ሂደት በኮምቦልቻ ከተማ አስ/ር በ2018 በጀት ዓመት በተያዘው ለመምሪያው አገልግሎት የሚውል የቋሚ ዕቃ ማለትም MONTARBO በግልጽ ጨረታ በማውጣት አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የአብክመ ጠቅላይ ፍ/ቤት በሰ/ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት የአንኮበር ወረዳ ፍ/ቤት ግ/ፋ/ን/አስ/ደ/የስ/ ሂደት ለ2010 በጀት አመት አገልግሎት የሚውሉ ለበጀት አመቱ ለስራ የሚያስፈልጉ ከዚህ በታች ባሉት የተዘረዘሩ ግዥዎችን በሎት በማደራጀት በግልጽ ጨረታ ህጋዊ ድርጅቶችን በማወዳደር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት በኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ በ2018 ዓ.ም በከተማ አስተዳደሩ በተያዘለት በጀት የመኪና መለዋወጫ እና ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፡፡
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በደቡብ ወሎ ዞን የጊምባ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለሁሉም ባለበጀት መ/ቤቶች ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ሎት:- 1. የፅህፈት መሳሪያ፣ ሎት፡- 2 የፅዳት ዕቃዎች፣ ሎት፡-3 ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ሎት፡- 4. ፈርኒቸር ዕቃዎችን እና ሎት፡-5. የመኪና ስፔር ዕቃዎች በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በአማሪ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደ/ወሎ ዞን በወገዲ ወረዳ አካባቢና ደን ጥበቃ ጽ/ቤት ስር ሪድ ፕላስ በጀት እቃ ግዥ ለኤሌክትሮኒክስ፤ ለአላቂ አቃዎች እና ህንጻ መሳሪያ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
procurement of Aluminum panel board and cable/CMHS/
ድጋሜ የወጣ የውሃ እና ሌሎች እቃዎች ግዥ(KIoT)
ድጋሜ የወጣ የብረታ ብረት እና የግንባታ እቃዎች ግዥ(KIoT)
በአማራ ብሄራዊ ከልላዊ መንግስት የኮምቦልቻ ከተማ አስ/ር ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ ግ/ፋ/ን/አስ/ስራ ሂደት በኮምቦልቻ ከተማ አስ/ር በ2018 በጀት አመት በተያዘው ለመምሪያው አገልግሎት የሚውል የቋሚ ዕቃ ማለትም LED PROJCTOR በግልጽ ጨረታ በማውጣት አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የኮምቦልቻ ከተማ አስ/ር ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ ግ/ፋ/ን/አስ ስራ ሂደት በኮምቦልቻ ከተማ አስ/ር በ2018 በጀት አመት በተያዘው ለመምሪያው አገልግሎት የሚውል የቋሚ ዕቃ ማለትም COMPUTER & PHOTO COPY PAPER በግልጽ ጨረታ በማውጣት አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የምግብ ዘይት ግዥ(ባህርዳር ዩንቨርስቲ ባሉ ግቢዎች የሚቀርብ
የፈርኒቸር እቃዎች ግዥ chair (ዊዝደም ግቢ)
የመኪና እቃዎች COBE
LED 150W የመንገድ መብራት
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ መገናኛ እና የኮምፒውተር ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች፣ ቡና እና ሻይ፣ ምግብ ነክ እቃዎች፣ በርበሬና ቅመማ ቅመም እንዲሁም ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
Procurement of building technology material for budget year 2018 E.c
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የደቡብ ወሎ ዞን ጤና መምሪያ የደላንታ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የግዥና ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ቡድን ለ2018 በጀት አመት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ ነገሮቸን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።