Tender Detail

Tender Details

  • Company Wollo University
  • Address , Phone: +251988066989
  • Website
  • Deadline01 Dec 2025, 4:00 PM
  • magazineEGP
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security30000
  • opening date2025-12-01 16:30:00
  • Categories Goods

የኬሚካል ምህንድስና ት/ት ክፍል የላብራቶሪ እቃዎች (Kiot)

Wollo University


Tender Information

Titleየኬሚካል ምህንድስና ት/ት ክፍል የላብራቶሪ እቃዎች (Kiot)
Descriptionየኬሚካል ምህንድስና ት/ት ክፍል የላብራቶሪ እቃዎች (Kiot)
Procuring EntityWollo University
Reference NoWU-NCB-G-0027-2018-BID-Open
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2025-12-01 16:00:00
Invitation Date2025-11-17 00:00:00
Procurement TypeBidding
Award Typesingle envelop

Contact Information

Physical Address:kedida, Room 422
kombolcha, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 333513490
Email: rushida2612@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 208, Postal Code: -

LegalQualification

  • •የጥቅም ግጭት :

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.3 መሠረት ከተጫራቹ ጋር የጥቅም ግጭት ከሌለ፣

    (Ref: 43)
  • •የተጨማሪ እሴት ታከለ የምዝገባ የምስክር ወረቀት/ ሰርቲፊኬት/:

    በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥና በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ)

    (ii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ ከሚመለከተው አካል የተሰጠ

    የተጨማሪ እሴት ታከለ የምዝገባ የምስክር ወረቀት/ ሰርቲፊኬት/ ሲቀርብ፣ 

    (Ref: 1)
  • •የታደሰ የንግድ ፈቃድ:

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ሲቀርብ፣

    (Ref: ww)
  • •ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት:

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት ከሚመለከተው አካል ሲቀርብ፣ 

    (Ref: 6)
  • •የጋራ ማህበር:

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.1 መሠረት ጨረታው የቀረበው ከጋራ

    ማህበር ከሆነና ተጫራቹ የጋራ ማህበሩን የመረጃ ቅፅ፣ ማህበሩ የተቋቋመበትን ስምምነት ወይም ደብዳቤ ሲቀርብ፣

    (Ref: 1)
  • •ዜግነት:

    ተጫራቹ ከዜግነት አወሳሰን ጋር በተያያዘ በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.2 ላይ የተገለፀውን ካሟላ

    (Ref: 1)

FinancialQualification

  • •የመጫረቻ ገንዘብ አይነት:

    ተጫራቹ ለመጫረት ያቀረበው የመጫረቻ ገንዘብ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥና በተጫራቾች መመሪያ አንቀጽ 13 መሰረት ሲሆን

    (Ref: 13)
  • •የጨረታ ዋጋ:

    ተጫራቹ ያቀረበው የጨረታ ዋጋ በተጫራቾች መመሪያ አንቀጽ 12 በተገለጸው ዝርዝር መረጃ ሰንጠረዥ መሠረት ሲሆን፣

    (Ref: 12)

Bid Security

Amount: 30000 ETB

SME Bid Security Form: Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, Bank_Guarantee

Foreign Bidders Form: Bank_Guarantee

Local Bidders Form: Bank_Guarantee

Terms and Conditions


ኦርጅናል ሲ.ፒ.ኦ ጨረታው ከመከፈቱ አንድ ቀን በፊት ኮምቦልቻ ግቢ ግዥ ቢሮ ማቅረብ ይጠበቅበታል፡፡ያሸነፉትን እቃዎች በውሉ መሠረት በወሎ ዩኒቨርስቲ ኮምቦልቻ ካምፓስ በራሱ ትራንስፖርት ማቅረብ ይጠበቅበታል፡፡አሸናፊው ድርጅት እቃዎቹን የሚያስገባው በተጠየቀው ዝርዝር መለያ(specification) መሠረት በጥራት አረጋጋጭ ኮሚቴ ሳንፕሉ ማለፉ ሲረጋገጥ ብቻ ይሆናል፡፡ጨረታው በሚከፈትበት ሰአት ተጫራቶች ከሲስተሙ ያገኙትን የራሳቸውን የጨረታ “Private Key” በወቅቱ መላክ ይጠበቅባቸዋል፡፡ ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
Save Tender