Tender Detail

Tender Details

  • Company የአብክመ በኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ
  • Address ኮምቦልቻ ከተማ መሰረተ ልማት መምሪያ ግ/ፋ/ን/አስ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 4 ፡ አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 033-3-51-91-07
  • Website
  • Deadline01 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • Bid Security30,000 /ሰላሳ ሺህ ብር/
  • opening date2025-12-01 00:00:00
  • Categories Electronics Materials

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የኮምቦልቻ ከተማ አስ/ር ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ ግ/ፋ/ን/አስ/ስራ ሂደት በኮምቦልቻ ከተማ አስ/ር በ2018 በጀት ዓመት በተያዘው ለመምሪያው አገልግሎት የሚውል የቋሚ ዕቃ ማለትም MONTARBO በግልጽ ጨረታ በማውጣት አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

የአብክመ በኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ


 

የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

 

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የኮምቦልቻ ከተማ አስ/ር ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ ግ/ፋ/ን/አስ/ስራ ሂደት በኮምቦልቻ ከተማ አስ/ር በ2018 በጀት ዓመት በተያዘው ለመምሪያው አገልግሎት የሚውል የቋሚ ዕቃ ማለትም MONTARBO በግልጽ ጨረታ በማውጣት አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር ይችላሉ።

  1. በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው
  2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN/ ያላቸው
  3. የግዥ መጠን ብር 200,000 /ሁለት መቶ ሺህ ብር/ እና በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  4. ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከተ/ቁ 1-4 የተጠቀሱትን የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
  5. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ከኮምቦልቻ ከተማ አስ/ር ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ ግ/ፋ/ን/አስ/የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 04 በመሄድ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት 11፡30 ድረስ ከ 05/03/2018 እስከ 19/03/2018 ዓ.ም ድረስ መግዛት ይችላሉ፡፡
  6. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በcpo /ሲፒኦ/ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በባንክ የተረጋገጠ ሌተር ኦፍ ክሬዲት ወይም በጥሬ ገንዘብ ብር 30,000 /ሰላሳ ሺህ ብር/ ብቻ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  7. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያውን cpo /ሲፒኦ/ ኦርጅናሉን ወይም በጥሬ ገንዘብ የሚያሲዙ ከሆነ የደረሰኙን ፎቶ ኮፒ ከፋይናንስ ወይም ዋጋ ማቅረቢያ ፖስታ ውስጥ አስገብተው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  8. የቋሚ እቃዎችን አይነትና ዝርዝር መግለጫ /ስፔስፍኬሽን / ከጨረታ ሰነድ ማግኘት ይችላሉ፡፡
  9. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ ብቻ በመክፈል ከቢሮ ቁጥር 04 ማግኘት ይቻላል፡፡
  10. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ኦርጅናልና ኮፒ በተለያየ ፖስታ በጥንቃቄ በማሸግ ኮምቦልቻ ከተማ አስ/ር ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያግ/ፋ/ን/አስ/የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 04 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት 22/03/2018 ዓ/ም 4፡00 ሰዓት ድረስ በማስገባት ሳጥኑ የሚታሸግ ሲሆን በዚሁ እለት 4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት እና በግዥ መመሪያ ቁጥር 1/2003 መሰረት ተጫራቾች ባይገኙም በግልጽ ይከፈታል ነገር ግን የጨረታ መክፈቻው ጊዜ የባዕል ቀን ፤ ቅዳሜ እና እሁድ ውጪ በሚቀጥለው የስራ ቀን የሚከፈት መሆኑን እናሳውቃለን ፡፡
  11. በጨረታ ሰነድ ላይ የድርጅቱ ማህተምና ፊርማ ማድረግ ይኖርባችኋል፡፡
  12. ተጫራቾች በጨረታ ሰነድ ላይ ግልጽ ያልሆነ ነገር ሲገጥማችሁ አሰሪው መ/ቤት ጨረታ ካወጣው አካል ከጨረታው መክፈቻ እለት በፊት በስልክ ቁጥር 0333511042 / 0987023998 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
  13. ጨረታው ለ40 ቀናት ፀንቶ ይቆያል፡፡
  14. የጨረታው ውድድር በጠቅላላ ዋጋ ሎት ድምር ነው፡፡
  15. መምሪያው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

ኮምቦልቻ ከተማ አስ/ር ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ

 

Save Tender