የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት ለከተሞች ፎረም ሥራ የሚሆን photo display stand manual with photo poster and chart ፎቶ ዲስፕላይ እስታንዳርዲ ማኑዋል ፎቶ ፍሬም ፤ቻርት እና ፖስተር የያዘ) ግዥ ለመፈጸም በግልጽ ጨረታ በማወዳደር በሕትመት ዘርፉ ፈቃድ ካለው ተጫራቾች መካከል በጨረታ አወዳድሮ ለማግዛት ይፈልጋል፡፡
የደቡብ ምርጥ ዘር ድርጅት በድርጅቱ በ2018 ዓ.ም ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ሽያጭና የአገልግሎት ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
በሲዳማ ብ/ከ/መ ምስራቃዊ ሲዳማ ዞን የበንሳ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት 2018 በጀት ዓመት ለሴክተርመ/ቤቶች አላቂ የጽፈት መሣሪያዎችን ባቀረቡት በግዥ ፍላጎታቸው መሠረት ሊገዛ ያቀደውን ሕጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ገንዘብ ቢሮ ለቢሮ ሥራ አስፈላጊ የሆኑ የተለያዩ የኤሌከትሮኒከስ ዕቃዎች ግዥ በግልፅ ጨረታ ሕጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የሲዳማ ብሔራዊ ከልላዊ መንግሥት ሰላም ፀጥታ ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ ኤጀንሲ በ2018 በጀት ዓመት ቀጥሎ ያሉትን ግዥዎች በግልጽ ጨረታ በሎት አከፋፍሎ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ በሀዋሳ ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን መምሪያ ለሚያለማው አረንጓዴ ልማት እንክብካቤ ስራ ከሎት 040/2018 እስከ ሎት 148/2018 ድረስ ያሎት 109 ሎቶች ለማሰራት ያስፈለገ በመሆኑ በተዘጋጀው ዲዛይን መሠረት በዘርፉ ከተደራጁ ማህበራት መካከል በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡
የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ መሠረት በቢሮ ፈርኒቸር ለማሰራት በግልጽ ጨረታ በማወዳደር በዘርፉ ፈቃድ ካለው አምራች ድርጅቶች መካከል በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ጤና መምሪያ የአዳሬ አጠቃላይ ሆስፒታል የአዳሬ ሆስፒታል B+G+8 ህንጻን ሊፍት/አሳንሰር ሥራ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
በሲዳማ ክልላዊ መንግስት በሀዋሳ ከተማ የአዳሬ አጠቃላይ ሆስፒታል ለ2018 በጀት ዓመት የሚሆን ከዚህ በታች የተጠቀሰው ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የገቢዎች ሚኒስቴር ሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ የተሸከርካሪ መኪና እና ሞተር ሳይክሎች መለዋወጫ ዕቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ በ2018 ዓ.ም በታቀደው መሠረት ለከተማ አስተዳደር ለከተሞች ፎረም አገልግሎት የሚውሉ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን ግዥ ለመፈጸም በመስኩ ሕጋዊ ፈቃድ ያላቸውን አቅራቢዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የሀዌላ/ወ/ፋ/ል/ጽ/ቤት ለወረዳው ሴከተርመሥሪያ ቤቶች አላቂ የጽ/መሣሪያ እና የጽዳት ዕቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የሲዳማ ልማት ማህበር የተለያዩ ያገለገሉ ከባድ እና ቀላል ተሽከርካሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን ለመንገድ ግንባታ ጥገና ፕሮጀክት ላይ ጠጠር የሚያመላልሱ ገልባጭ መኪኖች እስከነሎደሩ አቅራቢዎችን ከዚህ በታች በተገለጸው መሠረት መስፈርቱን ከሚያሟሉ አቅራቢዎች ማሠራት ይፈልጋል።
በሲዳማ ብ/ክ/መ/የትምህርት ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የመ/ቤቱ ተሽከርካሪ ጥገና ሕጋዊ ድርጅቶችን አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ ማስጠገን ይፈልጋል።
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ በመደበኛ በጄት ፈርኒቸር (VIP) ዕቃ ሕጋዊ ድርጅቶችን አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል።
የሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን በተለያዩ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶች ላይ ጠጠር የሚያመላልሱ ገልባጭ መኪኖች እስከነሎደሩ አቅራቢያዎችን ከዚህ በታች በተገለጸው መሠረት መስፈርቱን ከሚያሟሉ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ ተከራይቶ ማሠራት ይፈልጋል።
Sidama National Regional State Water, Mine and Energy Bureau now invites sealed bids from local or international eligible bidders for the deep well drilling, supply and installation of steel casing, Gravel, Well Head Construction and pump test works for water supply project in sidama Region
ብላቴ ዙሪያ ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለወረዳው ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ አላቂ የጽህፈት መሳርያ ጥቅል ግዥ ማቅረብ ከሚችሉ ህጋዊ ነጋደዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።