በሲዳማ ብ/ከ/መ ምስራቃዊ ሲዳማ ዞን የበንሳ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት 2018 በጀት ዓመት ለሴክተርመ/ቤቶች አላቂ የጽፈት መሣሪያዎችን ባቀረቡት በግዥ ፍላጎታቸው መሠረት ሊገዛ ያቀደውን ሕጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡