Tender Detail

Tender Details

  • Company የኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር ሀዋሳ ቅ/ፅ/ቤት
  • Address በሀዋሳ ከተማ ወንዶ ንግድና ኢንቨስትመንት ቢሮ አጠገብ ፡ ሲዳማ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 046-220-42-24
  • Website
  • Deadline21 Oct 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • Bid Security500.00
  • opening date2025-10-21 00:00:00
  • Categories Vehicle Spare Parts

የገቢዎች ሚኒስቴር ሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ የተሸከርካሪ መኪና እና ሞተር ሳይክሎች መለዋወጫ ዕቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

የኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር ሀዋሳ ቅ/ፅ/ቤት


 

ሁለተኛ ዙር የጨረታ ማስታወቂያ

 

የገቢዎች ሚኒስቴር ሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ የተሸከርካሪ መኪና እና ሞተር ሳይክሎች መለዋወጫ ዕቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፣ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያላቸው፣ በመንግስት ግዥ ኤጀንሲ ድረ-ገጽ ላይ የተመዘገቡ፣ ጨረታ ለመሳተፍ ማስረጃ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑና እንዲሁም የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉ በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ፡፡

  • ተጫራቾች ለጨረታው የተዘጋጀውን ዝርዝር መግለጫ (ስፔሲፊኬሽን) እና የተጫራቾች መመሪያ የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000013485236 በማስገባት አራተኛ ፎቅ የግዥ፣ ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር የሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 46 በመምጣት መግዛት ይችላሉ፡፡
  • ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 500.00 ከባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው።
  • ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ቀን አየር ላይ ውሎ በ11ኛው ቀን 3፡30 ሰዓት ታሽጎ በዕለቱ 4፡00 ሰዓት ተጫራች በሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት አራተኛ ፎቅ የግዥ፣ ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር የሥራ ሂደት ቢሮ ይከፈታል።
  • የጨረታው ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 11ኛው ቀን እሁድ ወይም የበዓል ቀን ላይ የሚውል ከሆነ በቀጣዩ ቀን ይከፈታል።
  • ተጫራቾች የመወዳደሪያ ዋጋ ቴክኒካል ዋናውንና አንድ ኮፒ እና ፋይናንሻል ዋነውንና አንድ ኮፒ ብዛት በአራት) ፖስታ በጠላት ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይችላሉ፡፡
  • ተጫራቾች የሚያቀርቧቸው የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች ጥራቱን የጠበቀና ኦርጅናል መሆን ይኖርበታል።
  • ቢሮው ለዚሁ ጨረታ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  • ማብራሪያ ቢያስፈልግዎ በስልክ ቁጥር፡- 046-220-42-24/16-21234-68 ይጠቀሙ።

 

አድራሻ፡- ወንዶ ንግድና ኢንቨስትመንት ቢሮ አጠገብ

 

በገቢዎች ሚኒስቴር የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት

 

Save Tender