የምግብ ዘይት ግዥ(ባህርዳር ዩንቨርስቲ ባሉ ግቢዎች የሚቀርብ
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የሰ/ሸዋ ዞን የአጣዬ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በ2018 በጀት አመት ለአንድ አመት የሚቆይ የተለያዩ ግዥዎች ማለትም፡- ሎት 1 የፅህፈት መሳሪያ፣ ሎት 2 የፅዳት ዕቃ፣ ሎት 3 ቋሚ ዕቃ፤ ሎት 4 የኤሌክትሪክ ዕቃ፤ ሎት 5 የተለያዩ የህትመት ስራ፤ ሎት 6 የመኪና መለዋወጫ ዕቃ፤ ሎት 7 የቧንቧ ዕቃ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች ግዥ/ዘንዘልማ ግቢ/
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ምዕራብ ዕዝ ደ/3 ሆ/ል ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ አይነት ንብረቶችን /እቃዎችን/ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የመኪና መለዋወጫ ጎማዎች ግዥ (ዊዝደም ግቢ)
procurement of ማይክሮቶን እና ካሴት ፕሪንተር ማሽኖች ጥገና ( ለሆስፒታሉ ፓቶሎጅ ክፍል ) 000
የውሃ ታንከር እና WATER PUMP ግዥ (ለአዲስ አበባ ጉዳይ ማስፈጸሚያ ፅ/ቤት)
የፅዳት ዕቃዎች/ዘንዘልማ
በአማራ ብሄራዊ ከልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን የአሳግርት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ያገለገለ ንብረቶችን ባሉበት መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይገልጻል፡፡
የሌሽማኒያሲስ ምርምር እና ሕክምና ማዕከል አገልግሎት የሚውል የቻርት እና የመደሃኒት መደርደሪያ ሽልፍ ግዥ
ለሁሙማን ምግብ ቤት አና ለላየዘን ኦፌስ ቤሮ እድሳትና ማስዋብ አገልግሉት የሚውል የጥገና እቃ ግዥ
የዘይት እና ቅባት ግዥ - MOR KOM
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ሸዋ ዞን የባሶና ወራና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለወረዳው ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ኤሌክትሮኒክስ እና ተዛማጅ እቃዎች እና ለወረዳው ውሃና ኢነርጂ ልማት ፅ/ቤት ለግንባታ አገልግሎት የሚውል ባለአንድ ኢንች ኤችዲፒ ቧንቧ በዘርፉ የተሰማሩ አቅራቢዎችን በማሳተፍና በማወዳደር ዝቅተኛ ዋጋ ከሰጠው ድርጅት አሸናፊ ተጫራቾች ጋር ውል በመፈፀም መግዛት ይፈልጋል።
በአብክመ ጤና ቢሮ በደቡብ ወሎ ዞን የጃማ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በውስጥ ገቢ እና በመደበኛ በጀት እና ተርድኦ በጀት ተጫራቾችን ሎት፡-1. ፡-የፅህፈት መሳሪያ ሎት2፡ - የዕዳት እቃ ፡ ሎት፡-3 የህንጻ መሳሪያ ሎት፡- 4 ብትን ጨርቅ ሎት- 5፡-ቆዳ ጫማ ሎት፡ - 6፡የፕላስቲክ ቦት ጫማ ሎት 7፡-የተዘጋጁ ደንብ ልብሶች ሎት 8፡-እድሳት እና ጥገና በግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የኮምቦልቻ ሪጆ ፓሊታን ከተማ አስተዳደር የቦርከና ክፍለ ከተማ አስ/ጽ/ቤት በስሩ ላሉ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚሆን ሎት-1 ቋሚ እቃ ፤ ሎት-2 የጽህፈት መሳሪያ፣ ሎት-3 የጽዳት እቃ፣ ሎት-4 ኤሌክትሮኒክስ እቃ በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የላሊበላ ከተማ አስ/ር ገንዘብ ጽ/ቤት ለከተማ አስተዳደሩ በተፈቀደ የሥራ ማስኬጃና ካፒታል በጀት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የተለያየ ዓይነት የደንብ ልብስ፣ የስፖርት ትጥቅ፣ የስፖርት እቃዎች፣ የቀላል መኪና ጎማና የቀላል መኪና መለዋወጫ እቃዎች ግዥ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ካላቸው አቅራቢዎችን በግልጽ ጨረታ በሎት በጥቅል አወዳድሮ ከአሸናፊው ጋር ውል በመያዝ መግዛት ይፈልጋል።
የተለያዩ የግንባታ ማቴሪያሎች ግዥ
Procurement of Bed sheet (leishmaniasis Reseach and treatment center )
የመኪና መለዋወጫ ግዥ (ዊዝደም ግቢ)