በአብክመ ጤና ቢሮ በደቡብ ወሎ ዞን የጃማ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በውስጥ ገቢ እና በመደበኛ በጀት እና ተርድኦ በጀት ተጫራቾችን ሎት፡-1. ፡-የፅህፈት መሳሪያ ሎት2፡ - የዕዳት እቃ ፡ ሎት፡-3 የህንጻ መሳሪያ ሎት፡- 4 ብትን ጨርቅ ሎት- 5፡-ቆዳ ጫማ ሎት፡ - 6፡የፕላስቲክ ቦት ጫማ ሎት 7፡-የተዘጋጁ ደንብ ልብሶች ሎት 8፡-እድሳት እና ጥገና በግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የአብክመ ጤና ቢሮ በደቡብ ወሎ ዞን የጃማ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
በአብክመ ጤና ቢሮ በደቡብ ወሎ ዞን የጃማ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በውስጥ ገቢ እና በመደበኛ በጀት እና ተርድኦ በጀት ተጫራቾችን ሎት፡-1. ፡-የፅህፈት መሳሪያ ሎት2፡ - የዕዳት እቃ ፡ ሎት፡-3 የህንጻ መሳሪያ ሎት፡- 4 ብትን ጨርቅ ሎት- 5፡-ቆዳ ጫማ ሎት፡ - 6፡የፕላስቲክ ቦት ጫማ ሎት 7፡-የተዘጋጁ ደንብ ልብሶች ሎት 8፡-እድሳት እና ጥገና በግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
1. ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸዉ ፣
2. የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸዉ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፣
3.የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ቲን ነምበር ማቅረብ የሚችሉ፣
4. የግዥው መጠን ብር 200000 (ሁለት መቶ ሺህ ብር) በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ የቫት ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፡፡
5. ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ ከተራ ቁጥር 1-4 የተጠቀሱትን ለሚመለከተዉ ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዘዉ ማቅረብ አለባቸው፡፡
6. ስለ ጨረታዉ ዝርዝር መግለጫ ወይንም እስፔስፍኬሽን ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይችላሉ፡፡
7. ተጫራቾች ጨረታ ሰነዱ ላይ መሰረዝ መደለዝ ከጨረታዉ ዉድቅ የሚያደርግ መሆኑን አዉቀዉ በጥንቃቄ መሙላት ይጠበቅባቸዋል፡፡
8. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ሲገዙ ሎት፡-የጽህፈት መሳሪያ 200(ሁለት መቶ ብር) ሎት፡-2 የፅዳት እቃ ብር 200(ሁለት መቶ ብር ፣ ሎት 3 የህንጻ መሳሪያ 100 (አንድ መቶ ብር) ሎት፡- 4 ብትን ጨርቅ 100(አንድ መቶ ብር) ሎት፡- 5፡ ቆዳ ጫማ 50 (ሃምሳ ብር) ሎት- 6፡-የፕላስቲክ ቦት ጫማ 30(ሰላሳ ብር ሎት7- የተዘጋጁ ደንብ ልብሶች 100 (አንድ መቶ ብር) ሎት 8 ፡- እድሳት እና ጥገና 200(ሁለት መቶ ብር) እየገዙ መዉሰድ ይችላሉ፡፡
9. የግንባታ ጥገናዉን በተመለከተ ደረጃ 7 እና ከዚያ በላይ ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ (G.C) መሳተፍ ይችላል፡፡
10. አሸናፊው ተጫራች ያሸነፈውን ደንብ ልብስ እና ሌሎች እቃዎችን ናሙና የሚያስፈልጋቸውን በሙሉ የአሸናፊነት ደብዳቤ ከተገለፀበት በኋላ ዉል ለመውሰድ ሲመጣ የሚጠየቀውን ናሙና ማቅረብ ይጠበቅበታል፡፡
11. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /ቢድ ቦንድ/ ለሚወዳደሩ የግዥውን ጠቅላላ ዋጋ 1% በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትእዛዝ ሲፒኦ /በጥሬ ገንዘብ በመ/ቤቱ ደረሰኝ መሂ ማሲያዝ አለባቸው አሸናፊ ድርጅት የአሸነፉበት ደብዳቤ በተፃፈው የስራ ቀናት በኋላ ባሉት 5ተከታታይ ቀናት ዉል መዉሰድ አለባቸዉ፡፡
12. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሃሳቡን አንድ ወጥ በሆነ ኦርጅናል ፖስታ በጥንቃቄ በማሸግ በጃማ የመ/ደ/ ሆስፒታል በግ/ፋ/ን/አስ/ደ/የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 6 በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ዘወትር በስራ ስአት ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
13. አሸናፊው ድርጅት የአሸነፏቸውን ጨረታዎች በሆስፒታሉ በኩል ውል የመውሰድ ግዴታ አለበት፡፡
14. አሸናፊዉ ድርጅት የአሸነፏቸዉን እቃዎች ዉል ከወሰደበት ቀን ጀምሮ የዉል ገደቡ ከማለቁ በፊት የማስረከብ ግዴታ አለበት፡፡ የዉል ቀነ ገደቡ ካለፈ የግዥ መመሪያው በሚፈቅደው መሰረት 0.1% በተከታታይ ለ10 ቀን የሚያስቀጣ አርምጃ የሚያስወስድ መሆኑን በዉል የተገነዘበ፡፡
15. በሆስፒታሉ በጨረታ የሚገዙ እቃዎች ላይ ብዛት የመጨመርም ሆነ የመቀነስ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
16. ጨረታዉ በጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን 9/03/2018ዓ.ም ጀምሮ 15 ተከታታይ ቀናት በአየር ላይ ቆይቶ በ16ኛወ 24/3/2018ዓ.ም በ8፡00 ይዘጋል፡፡ በዚሁ ቀን ተጫራቾች (ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ) በተገኙበት በግ/ፋ/ን/አስ/ደ/የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 8፡30 ሰዓት ላይ ጨረታዉ ይከፈታል፡ሆኖም ግን የሚከፈትበት ቀን በዓል ከሆነ ባሉት አምስት ቀናት ውስጥ የሚቀጥለው የስራ ቀናት የሚከፈት ይሆናል፡፡ ነገር ግን ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው መከፈቻ ስአቱ ከደረሰ ቢገኙም ባይገኙም ጨረታው ይከፈታል፡፡
17. ማንኛውም ተጫራች ግዥዉ በጥቅል (በሎት) የሚፈፀም መሆኑን አዉቆ ለእያንዳንዱ ዝርዝር እቃዎች መሙላት ይኖርበታል ፡፡ የተዘረዘሩት እቃዎች ሙሉ በሙሉ እቃዉን ሳያስገባ ከፍያ የማይፈፀም መሆኑንና በዉለታዉ መሰረት እቃዉን ለመ/ቤቱ ማስረከብ አለባቸዉ፡፡
18. በጨረታዉ መሳተፍ የሚፈልጉ ስለጨረታው መረጃ በአካል በመገኘት ወይንም ስልከ ቁጥር 0332260491 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡
19. ሆስፒታሉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ው፡፡
20. ማንኛውም ተጫራች ተቋሙ ያዘጋጀውን ሳምፕል አይቶ ማቅረብ ግዴታ አለበት።
የአብክመ ጤና ቢሮ በደቡብ ወሎ ዞን የጃማ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል
