የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ አዲስ አበባ ማስተባበሪያ ጽህፈት ቤት የተለያዩ ቋሚና አላቂ ዕቃዎችን ለመግዛት በ2018 በጀት ዓመት በዘርፉ አግባብነት ያለው የስራ ፈቃድ ያላቸውን አቅራቢ ድርጅቶች በጋዜጣ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፈው ድርጅት መግዛት ይፈልጋል።
ከKg እስከ ስምነተኛ ክፍል የመማሪያ መጻህፍት ግዥ
lot 71 Procurement of EiTEX የኮንስትራክሽን ማቴሪያል
lot 70 procurement of EiTEXE constriction material
Lot 69 Procurement of EiTEX የኤሌክትሪክ እቃዎች
lot 67 procurement of EiTEX Electric material
ጓንት 200 ግራም ጥቁር ወፍራም በጥንድ 3000.
lot 66 Procurement of EiTEX የኤሌክትሪክ እቃዎች
lot 68 procurement of EiTEX Electric material
ተለጣፊ ዳብል ሶኬት
የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ አይቬኮ የውሃ ቦቴ አጠቃላይ የቦዲ፣ የመካኒካልና የኤሌክትሪካል ሲስተም የጥገና አገልግሎት ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
በአብክመ የኦሮሞ ብሔረሰብ ዞን ገንዘብ መምሪያ የ2018 በጀት ዓመት ለዞን ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድር ለመግዛት ይፈልጋል።
የአማራ ብሔ/ክ/መ/የሰ/ሸዋ/ዞን የመንዝ ጌራ ምድር ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት ግ/ን/አሰ/ቡድን ለመ/ጌ/ም ወ/ትም/ጽ/ቤት በ010 ቀበሌ በመደበኛ በጀት እናቴ ሜዳ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት 1 ብሎክ ባለ 4 መማሪያ ክፍል ግንባታ የእጅ ዋጋ ብቻ እና በ014 ቀበሌ ባጎድ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት የሴቶች መፀዳጃ ቤት ግንባታ 1 ብሎክ ባለ 4 ቀዳዳ እና የወንዶች መፀዳጃ ቤት ግንባታ 1 ብሎክ ባለ 4 ቀዳዳ እንዲሁም የሴቶች ንፅህና መጠበቂያ 1 ብሎክ እና የቆሻሻ ማቃጠያ ከነሙሉ አቅርቦት በዋንዋሽ በጀት ከላይ ከላይ የተጠቀሱትን ግንባታዎች ከደረጃ 6 እና በላይ የሆኑ ኮንትራክተሮችን ህጋዊ የንግድ ስራ ፍቃድ ያላቸውን አጫርቶ ማስገንባት ይፈልጋል።
በአብክመ ግብርና ቢሮ በአምስት ቦታዎች ሼድ ኔት ግንባታ ለማሰራት በግንባታ በዘርፉ የተሰማሩትን ተቋራጮችን በደረጃ GC-5/BC-5 እና ከዚያ በላይ ያላቸውን ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል።
ሰማያዊ አስክርቢቶ ቢክ ወይም ተመሳሳይ
Procurement OF Sport material /Student Service Dean / 1
procurement of Laundry machine /CMHS/
በማ/ጎ/ዞን/የታች/አ/ወ/ገንዘብ/ጽ/ቤት ግዥ ቡድን የከባድ ተሽከርካሪ አዲስ ጎማዎች በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለአሸናፊ ተወዳዳሪ መሸጥ ይፈልጋል።
በአ.ብ.ክ.መ በደቡብ ወሎ መስተዳደር ዞን የአምባሰል ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለሁሉም ሴክተር መሥሪያ ቤቶች በ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡