የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ አዲስ አበባ ማስተባበሪያ ጽህፈት ቤት የተለያዩ ቋሚና አላቂ ዕቃዎችን ለመግዛት በ2018 በጀት ዓመት በዘርፉ አግባብነት ያለው የስራ ፈቃድ ያላቸውን አቅራቢ ድርጅቶች በጋዜጣ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፈው ድርጅት መግዛት ይፈልጋል።