የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ አዲስ አበባ ማስተባበሪያ ጽህፈት ቤት የተለያዩ ቋሚና አላቂ ዕቃዎችን ለመግዛት በ2018 በጀት ዓመት በዘርፉ አግባብነት ያለው የስራ ፈቃድ ያላቸውን አቅራቢ ድርጅቶች በጋዜጣ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፈው ድርጅት መግዛት ይፈልጋል።
የአብክመ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ የአዲስ አበባ ማስተባበሪያ ጽህፈት ቤት
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2018
የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ አዲስ አበባ ማስተባበሪያ ጽህፈት ቤት የተለያዩ ቋሚና አላቂ ዕቃዎችን ለመግዛት በ2018 በጀት ዓመት በዘርፉ አግባብነት ያለው የስራ ፈቃድ ያላቸውን አቅራቢ ድርጅቶች በጋዜጣ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፈው ድርጅት መግዛት ይፈልጋል።
ሎት1፡- ለደንብ ሰብስ ፤
ስት2- ለልዩ ልዩ አሳቂ የቢሮ ዕቃዎች፣
ሱት3- ለልዩ ልዩ ስላቂ የፅዳት ዕቃዎች፣
ሱት4- ለተሽከርካሪ የቅባትና መለዋወጫ ዕቃዎች፣
ሱት5፡- ለልዩ ልዩ ቋሚ የቢሮ ፈርኒቸርና ማሽነሪ ዕቃዎች ግዥ መፈጸም ይፈስጋል፡፡
ስለሆነም የሚከተሱትን መስፈርቶች የሚያሟሱ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሱ መሆኑን ይጋብዛል።
1. በዘርፉ አግባብነት ያለው እና በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድና ስራ ፈቃድ ያላቸው፣
2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN) ያላቸው፣ የግዥ መጠን 100,000 /አንድ መቶ ሺህ/ ብር እና ከዚያ በላይ ከሆነ የቫት ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
3. ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ 15 /አስራ አምስት/ ቀን ከቀኑ 11፡30 ሰዓት ድረስ አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን አዲስ አበባ ጽህፈት ቤት አራት ኪሎ ፕሬስ ድርጅት ጀርባ ፖሊስ ጣቢያ ወይም ሮዛ ሆቴል አጠገብ ካለው አዲስ የተጠናቀቀ አልማ ህንፃ ሁለተኛ ፎቅ በአብከመ የኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ ቁጥር 219 በመምጣት 100 / አንድ መቶ ብር / ሰነዱን በመግዛት መወዳደር ይቻላል፡፡ ሰነዱን በመሙላት የቴከኒክ እና የፋይናንስ ለሚያስፈልጋቸው የቴክኒከ እና የፋይናንስ ሰነዶችን ኦርጅናል እና ኮፒ ሰነዶችን በጥንቃቄ በፖስታ ለየብቻ በማሸግ የድርጅቱን ህጋዊ ማህተም፣ ፊርማና አድራሻ በትክክል በመሙላት በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን እስከ 16ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት አለባቸው፡፡
4. ጨረታው በ16ኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ይዘጋና በእለቱ ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ አዲስ አበባ ጽህፈት ቤት አራት ኪሎ ፕሬስ ድርጅት ጀርባ ፖሊስ ጣቢያ ወይም ሮዛ ሆቴል አጠገብ ካለው አዲስ የተጠናቀቀ አልማ ህንፃ ሁለተኛ ፎቅ በአብከመ የኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ አዳራሽ ይከፈታል፡፡ ነገር ግን ተጫራቾች ባይገኙም ጨረታው በእለቱ ይከፈታል፡፡
5. የጨረታ ማስከበሪያ የሞሉትን ጠቅላላ ዋጋ 1% በባንክ የተመሰከረለት ስፒአ፣ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንከ ጋራንቲ ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርበታል፡፡ ይህም ሲባል በጥሬ ገንዘብ ከሆነ በቢሮው ገንዘብ ያዥ በኩል ደረሰኝ በማስቆረጥ የደረሰኙን ፎቶ ኮፒ ከጨረታው የፋይናንስ ሰነድ ፖስታ ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
6. ጨረታው የሚከፈትበት 16ኛው ቀን በዓል ከሆነ ጨረታው በሚቀጥለው የስራ ቀን 4፡00 ይዘጋና 4፡30 ሰዓት ይከፈታል፡፡
7. ቢሮው ጨረታውን ሙሉ ለሙሉ ወይንም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
8. የሚፈለጉት ዕቃዎች ዓይነት፣ ብዛትና ስፔስፍኬሽን እንዲሁም የውል ቃሎች ከሰነዱ ጋር ተዘጋጅቶ የቀረበ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
9. ተጫራቾች የደንብ ልብስ ላይ ያሉትን እና ናሙና ሌሎች ለሚያስፈልጋቸው ዕቃዎች ናሙና ማቅረብ አለባቸው።
10. የጨረታ ሰነዱን አዲስ አበባ ጽህፈት ቤት አራት ኪሎ ፕሬስ ድርጅት ጀርባ ፖሊስ ጣቢያ ወይም ሮዛ ሆቴል አጠገብ ካለው አዲስ የተጠናቀቀ አልማ ሁለተኛ ፎቅ ቤት በአብክመ የኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ ቁጥር219 መስጠት ይቻላል፡፡
ማሳሰቢያ፦ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር +251-111-26-53-87 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
የአብክመ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ የአዲስ አበባ ማስተባበሪያ ጽህፈት ቤት
