በማ/ጎ/ዞን/የታች/አ/ወ/ገንዘብ/ጽ/ቤት ግዥ ቡድን የከባድ ተሽከርካሪ አዲስ ጎማዎች በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለአሸናፊ ተወዳዳሪ መሸጥ ይፈልጋል።
የአብክመ በማ/ጎ/ዞን/የታች/አ/ወ/ገንዘብ ጽ/ቤት
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
በማ/ጎ/ዞን/የታች/አ/ወ/ገንዘብ/ጽ/ቤት ግዥ ቡድን የከባድ ተሽከርካሪ አዲስ ጎማዎች በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለአሸናፊ ተወዳዳሪ መሸጥ የሚፈልግ
ስለሆነም-
1ኛ. ማንኛውም ሰው በጨረታው መሳተፍ ወይም መወዳደር የሚችል ሲሆን
2ኛ. የጎማዎች ስፔስፊኬሽን እና የመሸጫ ዋጋ ተመን
1.1. ብሪጅስቶን ጎማ 385/65 R 22.5 ካላማዳሪያም ሆነ ፍላፕ የሌለው መነሻ የአንዱ ዋጋ 45,000 ብር/ አርባ አምስት ሺ ብር ብቻ/
2.2. አፖሎ ጎማ 12 R 22.5 122/14 L ካላማዳሪያም ሆነ ፍላፕ የሌለው መነሻ የአንዱ ጎማ ዋጋ 40,000 ብር /አርባ ሺህ ብር ብቻ/
3.3. ትሪ አንግል ጎማ 158.12 R22.5.150/147 Lቱብለስ የሆነ ካላማዳሪያም ሆነ ፍላፕ የሌለው መነሻ የአንዱ ጎማ ዋጋ 40,000 ብር /አርባ ሺ ብር ብቻ/ እና ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ከታች/አር/ወ/ገ/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 7 በመምጣት የተሟላ የጨረታውን ዝርዝር ማስታወቂያና ሙሉ የጨረታ ሰነዱን ግዥ መፈፀም የምትችሉ እና ብሎም ጨረታው ጋዜጣው ከወጣበት ከ16ኛው ቀን ጀምሮ በጨረታ ማስታወቂያው ላይ በተጠቀሰው ቦታ ቀንና ሰዓት የሚከፈት መሆኑንም ጭምር ያሳውቃል፡፡
ለበለጠ መረጃ
⁕ በስልክ ቁጥር 0582730134/ 0582730420
በማ/ጎ/ዞን/የታች/አ/ወ/ገንዘብ/ጽ/ቤት
