በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ገ/ቢሮ በሰ/ሸዋ ዞን የመንዝ ጌራ ምድር ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
የአማራ ብሔ/ክ/መ/የሰ/ሸዋ/ዞን የመንዝ ጌራ ምድር ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት ግ/ን/አሰ/ቡድን ለመ/ጌ/ም ወ/ትም/ጽ/ቤት በ010 ቀበሌ በመደበኛ በጀት እናቴ ሜዳ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት 1 ብሎክ ባለ 4 መማሪያ ክፍል ግንባታ የእጅ ዋጋ ብቻ እና በ014 ቀበሌ ባጎድ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት የሴቶች መፀዳጃ ቤት ግንባታ 1 ብሎክ ባለ 4 ቀዳዳ እና የወንዶች መፀዳጃ ቤት ግንባታ 1 ብሎክ ባለ 4 ቀዳዳ እንዲሁም የሴቶች ንፅህና መጠበቂያ 1 ብሎክ እና የቆሻሻ ማቃጠያ ከነሙሉ አቅርቦት በዋንዋሽ በጀት ከላይ ከላይ የተጠቀሱትን ግንባታዎች ከደረጃ 6 እና በላይ የሆኑ ኮንትራክተሮችን ህጋዊ የንግድ ስራ ፍቃድ ያላቸውን አጫርቶ ማስገንባት ይፈልጋል።
የአማራ ብሔ/ክ/መ/የሰ/ሸዋ/ዞን የመንዝ ጌራ ምድር ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት ግ/ን/አሰ/ቡድን ለተለያዩ ሴ/መስሪያ ቤቶች የተለያዩ ቋሚ እና አላቂ ማቴሪያሎች ለ2018 ዓ.ም አገልግሎት የሚውሉ ለመግዛት ይፈልጋል።