በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ገ/ቢሮ በሰ/ሸዋ ዞን የመንዝ ጌራ ምድር ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
የአማራ ብሔ/ክ/መ/የሰ/ሸዋ/ዞን የመንዝ ጌራ ምድር ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 04/2018
የአማራ ብሔ/ከ/መ/የሰ/ሸዋ/ዞን የመንዝ ጌራ ምድር ወረዳ ገንዘብ/ፅ/ቤት ግ/ን/አሰ/ቡድን ለመ/ጌ/ም/ወ መንግድ ትራንስፖርት/ጽ/ቤት የመንገድ ጥገና እና የስትራከቸር እና የድልድይ ግንባታ ከኮኮብ አሸን አመድዋሻ እና ከአመድ ዋሻ መሃንጠያ ሾላ እንዲሁም አዲስ መንገድ ስራ እና የስትራክቸር ግንባታ ከአመድዋሻ ቀበሌ ኮሶ ት/ቤት እና የመ/ጌ/ም/ወ/አስ/ጽ/ቤት የህፃናት ማቆያ ህንፃ ግንባታ በተጨማሪም የመ/ጌ/ም/ወ/ውሃ ጽ/ቤት የምንጭግንባታከነሙሉ አቅርቦት በመደበኛ በጀት ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ከሎት 1 እስከ ሎት 5 ህጋዊ ኮንትራከተሮችን
➢ ሎትı የመንገድ ጥገና እና የስትራከቸር እና የድልድይ ግንባታ ደረጃ 6 እና ከዚያ በላይ የሆነ የመንገድ ወይም ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ የሆነ ከኮኮብ አሸን እመድዋሻ እና ከአመድ ዋሻ መገንጠያ ሾላ የጨረታ ማስከበሪያ 800,0000/ ስምንት መቶ ሺህ ብር
➢ ሎት 2 አዲስ መንገድ ስራ እና የስትራከቸር ግንባታ ከአመድዋሻ ቀበሌ ኮሶ ት/ቤት ደረጃ 6 እና ከዚያ በላይየሆነ የመንገድ ወይም ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ የጨረታ ማስከበሪያ 200,0000/ ሁለት መቶ ሺህ ብር/
➢ ሎት 3 የህፃናት ማቆያ ህንፃ ግንባታ ደረጃ 6 እና ከዚያ በላይ የሆነ የጨረታ ማስከበሪያ 200,0000/ ሁለት መቶ ሺህ ብር/
➢ ሎት 4 በonቀበሌ መስኖ ጎጥ የምንጭ ግንባታ ማንኛውም ህጋዊ የውሀ ተቋራጭ የጨረታ ማስከበሪያ 5000/አምስት ሺህ ብር/
➢ ሎት 5 በዐ4 ቀበሌ ጎጥ ምንጭ ግንባታ ማንኛውም ህጋዊ የውሀ ተቋራጭ የጨረታ ማስከበሪያ 5000/አምስት ሺህ ብር/ ህጋዊ የንግድ ስራ ፍቃድ ያላቸውን አጫርቶ ማስገንባት ይፈልጋል ስለዚህ ጨረታው በአየር ላይ የሚቆይበት 28/04/2018 ዓ.ም እስከ 19/05/2018 ዓ.ም ለ21 ተከታታይ ቀናት በአየር ላይ ቆይቶ በ22 ኛዉ ቀን በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ ወዲያውኑ 4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፤፡
1. በጨረታው የሚሣተፍ በዘመኑ የታደሠ የንግድ ስራ ፍቃድ የግብር ከፉይ መለያ ቁጥር /ቲን ነምበር/ የቫት ተመዝጋቢ/ የተጨማሪ እሴት ታከስ እና የብቃት ማረጋገጫ መረጃውን አይይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
2. በሚያቀርቡት የጨረታ ዋጋ ላይ የጨረታ መዝጊያ ስዓት ከተጠናቀቀ በኋላ ማሻሻያ ማድረግና ራሣቸውን ከጨረታው ማግለል አይችሉም፡፡
3. ተጫራቾች የሞሉበትን የጨረታ ማስከበሪያ ያሲያዙበትንም ደረሠኝ ከሆነ ፎቶ ኮፒ አድርገው ማቅረብ አለባቸው፤cpo ከሆነ ዋናውን ማቅረብ አለባቸው፡፡
4. በጨረታ ሰነዱ ላይ ያንዱን ዋጋ እና ጠቅላላ ዋጋ ስርዝ ድልዝ ካለው ከጨረታ ውድድር ውጪ ይሆናል
5. መ/ቤት ፋይናሻል እና ቴክኒካል ግምገማ ሲያደርግ ኦርጅናል ዶክሜንቶችን በአስፈላጊ ቀናት ውስጥ ኦርጅናል ዶክሜንት ከጠየቀ ተጫራቾች በአስቸኳይ የማቅረብ ግዴታ አለባቸው ጥሪ ተደርጎለት ለማቅረብ ፍቃደኛ ያልሆነ ተጫራች ከጨረታ ውድድር ውጪ ይሆናል ፡፡
6. በፖስታው ላይና እንዲሁም በጨረታ ዋጋ መሙሊያ የጨረታ ሠነድ ላይ የተጫራቶች ስምና ፊርማና ማህተም ሊኖረው ይገባል፡፡
7. በሌላ ተጫራቾች ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም ፡፡
8. ተጫራቾች አሽናፊነታቸው በተገለፀላቸው ከ 5 ተከታታይ የስራ ቀናት በኋላ ባሉት 5 ተከታታይ ቀናት ውሰጥ በጽ/ቤታችን በመገኘት የውል ማስከበሪያ 10% በማሲያዝ ውል መፈፀም አለባቸው በተሠጠው የጊዜ ገደብ ውሰጥ ቀርበው ውል ካልፈፀሙ በግዥ መመሪያው መሠረት የጨረታ ማስከበሪያውን ውርስ በማድረግ ለመንግስት ገቢ ይደረጋል፡፡
9. ተጫራቾች በጨረታ አፈፃፀም ሂደት ላይ ቅሬታ ካላቸው በግዥ አዋጅ መሠረት አሸናፊነቱ በተገለፀው በተከታታይ በ5 የስራ ቀን ውሰጥ ቅሬታቸውን ማቅረብ ይችላሉ፡፡
10. ለአሸናፊ ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ያሲያዙትን ብር ከአሽናፊ ተጫራች ጋር ውል እንደተፈፀመ ተመላሽ ይደረጋል፡፡
11. በጨረታ ሰነዱ ላይ የተዘረዘሩትን ሁሉንም ተጫራቹ መሙላት አለበት፤ ሁሉንም ካልሞሉ ከውድድርውጪ ይደረጋል፡፡
12. ጨረታው በሚከፈትበት ወቅት የህዝብ በዓላት፣ቅዳሜና እሁድ ከዋለ በቀጣዩ የስራ ቀናት በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፡፡
13. የጨረታ ሰነዱን በመንዝ ጌራ ምድር ወረዳ ገንዘብ /ፅ/ቤት ድረስ በመምጣት ብር 300 /ሦስት መቶ ብር/በማይመለስ መግዛት የሚቻል ሲሆን ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ መግዛትና መውሰድ ይችላሉ፡፡
14.መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
15.ተጨማሪ ማብራሪያ ሲፈልጉ በስልክ ቁጥር 011 6851461/0106 በመደወል መጠየቅ ይችላሉ፡፡
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ገ/ቢሮ በሰ/ሸዋ ዞን
የመንዝ ጌራ ምድር ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
