በሲዳማ ብ/ክ/መ/የሥ/ክ/ኢ/ል/ቢሮ ደቡባዊ ሲዳማ ዞን አለታ ወንዶ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት የስልጠና ዓይነቶች የተለያዩ ቋሚ እና አላቂ የማሰልጠኛ ጥሬ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
መ/ቤታችን በሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን ለ2018 በጀት ዓመት በክልሉ ውስጥ የመንገድ ግንባታና ጥግና ፕሮጀከቶች አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን አይሱዙ፤ ደብል ገቢና እና ሚኒ ገቢና እና ሚኒባስ መኪናዎችን ብቁ ተጫራችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ ለትምህርት ከዚህ በታች በዩኒሴፍ ገንዘብ ድጋፍ በአራት ሎት የቀረቡትን እቃዎች ግዥ ለመከናወን ሕጋዊ ድርጅቶችን አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ ዘዴ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በሲዳማ ብ/ክ/መ/የትምህርት ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የመ/ቤቱ ተሽከርካሪ ጥገና ሕጋዊ ድርጅቶችን አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ ማስጠገን ይፈልጋል፡፡
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ዋና ኦዲተር መ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ሕጋዊ ድርጅቶችን አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል።
የሐዋሳ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በተለያየ መንገድ በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች ስለሚወገዱበት ሥርዓት በወጣው የዕቃ አወጋገድ መመሪያ ቁጥር 167/2012 አንቀጽ 4(1) መሠረት የመገናኛ መሳሪያ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃ ጨርቅ፣ የኤሌክትሮኒክስ እና የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የንፅህና መጠበቂያና የመዋቢያ ዕቃዎች፣ የቤትና ቢሮ ዕቃዎች፣ የመኪና እና የሞተር ሳይክል አካላትና መለዋወጫ ዕቃዎች፣ ምግብ ነክ ዕቃዎች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
Sidama Region Road Development and Transport Bureau hereby invite sealed bids from interested and eligible Grade 3 and below consultants for the procurement of the following Projects
የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ በሀዋሳ ከተማ ልማትና ኮንስትራከሽን መምሪያ በቱላ ክ/ከተማ በሚገኝ ቦታ ላይ ለከተማው አገልግሎት የሚሰጥ ዘመናዊ እና ደረጃውን የጠበቀ ላንድፈል ለማስገንባት Design and Constrution Supervision of a state of the Art sanitary Landfill for Hawassa City Adiministretion የዲዛይን እና የማማከር አገልግሎት ሥራ /Consultancy Service በ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ያስፈለገ በመሆኑ በዘርፉ ፈቃድ ካለው አማካሪ ድርጅቶች መካከል በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡
የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ጠቅላይ ፍ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በተቋሙ ለስራ የሚያስፈልጉ እቃዎችን ከዚህ በታች በሎት የተገለጹትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ፡፡
በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/መንግሥት የቤንች ሸኮ ዞን ሲዝ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 የበጀት ዓመት ለፖሊስ ጽ/ቤት የቢሮ ግንባታ ማሠራታቸው ይታወቃል፡፡ በመሆኑም የተሰራው ግንባታ የፊኒሽንግ ሥራ ያላለቀለት በመሆኑ ልዩ ልዩ የፊኒሽንግ ሥራዎች ማለትም የግድግዳ ጅብሰም ሥራ፣ የኮርኒስ ሥራ እንዲሁም የቀለም ቅብ ሥራዎችን በአገልግሎት ግዢዎችን ለመፈፀም የቁሳቁስ አቅርቦት ሙሉ በሙሉ በተወዳዳሪዎች በመሸፈን ለማሠራት በግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ በማውጣት ማሠራት ይፈልጋል፡፡
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሰሜናዊ ሲዳማ ዞን ኢኮኖሚ ልማት መመሪያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በመስኩ ከተሰማሩ ነጋዴዎች ከዚህ በታች በሎት 1 እና በሎት 2 የተዘረዘሩትን ዕታዎችን ለመግዛት ይፈልጋል።
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት መሬት አስተዳደር እና ኢንቨስትመንት ቢሮ ከዚህ በታች የተገለጹትን የመስክ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡
በሲ/ብ/ክ/መ/ ስር የሚገኘው ቦሪቻ ኮን/ኢን/ኮሌጅ 2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩ የስልጠና ዕቃ፤ ማሽነሪዎችና አላቂ የስልጠና ዕቃዎችን በግልፅ አገራዊ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ሥራና ክህሎት ቢሮ የይርጋ ዓለም ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለሥልጠና እና ለቢሮ ሥራ አገልግሎት የሚውሉ ለ2018 በጀት ዓመት አላቂ የጽ/መሣሪያዎች፣ የአይ.ሲ.ቲ.፣ የአይ.ኢ.ኤም.ድ፣ የቢ.አ.አይ.፤ የጋርመንት፣ የሆቴል፣ የአግሮ ፕሮሰሲንግ ዕቃዎች እና የተለያዩ ማሸነሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት መንገድ ልማትና ትራንስፖርት ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት ለቢሮው አገልግሎት የሚውል አላቂ የቢሮ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ በ2018 ዓ.ም በታቀደው መሠረት ለከተማ አስተዳደር የኢትዮጵያ ለከተሞች ፎረም አገልግሎት የሚውሉ Led screen ኪራይ እና የመግቢያ በር /Entrance get way ለማሰራት ዕቃዎችን ግዥ ለመፈጸም በመስኩ ሕጋዊ ፈቃድ ያላቸውን አቅራቢዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Hawassa City Water Supply and Sewerage Service Enterprise the enterprise invites eligible and qualified consultants to undertake a feasibility study of the water supply Project
የሲዳማ ብ/ክ/መንግሥት ር/መስተዳደር ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የሲዳማ/ብ/ክ/መ/ከተማና መሰረተ ልማት ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሎት የተገለጸውን ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ከተማና መሰረተ ልማት ቢሮ በአርበጎና ወረዳ ያዬ ከተማ የኮብልስቶንና የጎርፍ መውረጃ ቦይ ግንባታ በ2018 በጀት ዓመት ለማሰራት Lot RM3/18 እና Lot RM5/18 (Cooble stone Road With masonary Drainage work) ህጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።