Tender Detail

Tender Details

  • Company የሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን (Sidama Roads Authority)
  • Address ሀዋሳ ከተማ ፡ ሲዳማ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0462128588
  • Website
  • Deadline12 Nov 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300.00
  • Bid Security500,000.00
  • opening date2025-11-12 00:00:00
  • Categories Vehicle

መ/ቤታችን በሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን ለ2018 በጀት ዓመት በክልሉ ውስጥ የመንገድ ግንባታና ጥግና ፕሮጀከቶች አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን አይሱዙ፤ ደብል ገቢና እና ሚኒ ገቢና እና ሚኒባስ መኪናዎችን ብቁ ተጫራችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡

የሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን (Sidama Roads Authority)


ሦስተኛ ዙር የወጣ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

የግዥ መለያ ቁጥር፡-ሲ/መ/ባ/014/2018

የሰርቪስ መኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

መ/ቤታችን በሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን ለ2018 በጀት ዓመት በክልሉ ውስጥ የመንገድ ግንባታና ጥግና ፕሮጀከቶች አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን አይሱዙ፤ ደብል ገቢና እና ሚኒ ገቢና እና ሚኒባስ መኪናዎችን ብቁ ተጫራችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡

ሎት

የመኪናው አይነት

 

ብዛት

 

ጠቅላሳ ተሽከርካሪ የሥራ ቀን

የሥራ ቦታ

 

1

አይሱዙ

3

810

በሲዳማ ክልል ደቡባዊ ዞን

2

ደብል ጋቢና

4

1080

በሲዳማ ክልል ሰሜናዊ ዞን

ሚኒ ጋቢና

4

1080

3

አይሱዙ

3

810

በሲዳማ ክልል ማዕከላዊ ዞን

ደብል ጋቢና

4

1080

ሚኒ ጋቢና

4

1080

4

አይሱዙ

3

810

በሲዳማ ከልል ምስራቃዊ ዞን

5

ሚኒባስ

1

270

በዳዬ ዲስትሪክት ጽ/ቤት

በዚሁ መሠረት:-

1. ተጫራቾች በጨረታው መሳተፍ የሚያስችለውን የዘመኑን ግብር የተከፈለበትን ከሚፈለገው አገልግሎት ጋር የተዛመደ የታደሰ የንግድ ሥራ ወይም የአገልግሎት የሥራ ፍቃድ የንግድ ምዝገባ ምስከር ወረቀት፣ የተጨማሪ እሴት ታከስ ምዝገባ ሰርተፍኬት፣ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥርሰርተፍኬት እና የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን ታከስ ከሊራንስ እንዲሁም የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ ስለመመዝገባቸውን የሚያሳይ ሰርተፍኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

2. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 300.00(ሦስት መቶ ብር) ብቻ በመከፈል ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10(አስር)ተከታታይ ቀናት ከባለሥልጣኑ መ/ቤት ግዥ የፋይናንስና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር -5 ቀርበው መግዛት ይችላሉ።

3. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንከ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ (CPO) ወይም ከታወቀ ባንክ የቀረበ የጨረታ ማስከበሪያ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ ዋስትና (Unconditional Bid) ከጠቅላላው ዋጋ 0.5% ሆኖ ከ500,000 ብር በላይ የሚበልጥ ከሆነ ብር 500,000 ብቻ CPO ወይም ባንከ ጋራንት በማሰራት ለብቻው በማሸግ ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል። ከባንከ የሚቀርበው የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (Bid Bond) ለ180 ቀን ፀንቶ የሚቆይ መሆን ይኖርበታል፡፡

4. የስሪት ዘመናቸው ለሚኒ እና ደብል ገቢና እእእ 2008 እና ከዚያ በላይ እንዲሁም አይሱዝ እና ሚኒባስ እእእ 2010 እና ከዚያ በላይ መሆን አለባቸው።

 

7. ከዚህ በፊት ከሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን ጋር ውለታ ገብቶ በአፈጻጸም ችግር ምከንያት ማስጠንቀቂያ ተሰቶት ማሸነሪዎችን ወደ ስራ ያላስገባና ውላቸው የተቋረጠ የማሽነር አከራይ ድርጅት የጨረታ ሰነዱን መግዛትም ሆነ መወዳደር አይችልም፡፡

8. የጨረታ ሰነዱ በተጫራቾች መመርያ መሠረት ተሞልቶ ጨረታ ማሰከበሪያ /Bid Security/! ፋይናንሻል አንድ ዋና (ኦርጅናል) እና ሁለት ኮፒዎችን እንዲሁም ቴክኒካል አንድ ዋና (ኦርጅናል) እና ሁለት ኮፒ ሰነዶችን በተለያየ ፖስታ በሰም በማሸግ ለየብቻቸው ታሽጎ በአንድ እናት ፖስታ ውስጥ ተካተውና በሁሉም ዶከመንት ላይ ስምና አድራሻ በመጻፍ ህጋዊ የሆነ ማህተም በመምታት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በክኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት በሲዳማ መንገዶች ባለሥልጣን በግዥ ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ከፍል ለዚሁ አገልግሎት በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል። የጨረታ ማስከበሪያው ከቴከኒካል ሠነድ ጋር አብሮ መታሸግ አለበት። ከላይ የተጠቀሰው ጨረታው የሚከፈትበት ቀን የእረፍት ወይም የህዝብ በዓል ቀን ሆኖ ከዋለ በቀጣይ በሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓትና ቦታ የሚከፈት ይሆናል፡፡

9. በጨረታ ሰነድ ላይ የተጠቀሱትን የጨረታ መመሪያ እና ህጎች አለማከበር በመጫረቻ ሰነዶቻቸው በሁሉም ገጽ ላይ ማህተምና ፊርማ ያለማድረግ እና ያልተፈረመበት ስርዝ ድልዝ ያለበት የመጫረቻ ሰነድ ተቀባይነት የለውም፡፡

10. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከላይ የጨረታ መከፈቻ ተብሎ በተጠቀሰው ቀንና ቦታ ከቀኑ 6፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ላይ በባለስልጣኑ መ/ቤት አዳራሽ ይከፈታል፡፡

 ማሳሰቢያ፡- ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ሆነ በከፊል መሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ስልክ ቁጥር፡- 0462-128-446 ደውለው ይጠይቁ።

ሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን (ሀዋሳ)

Save Tender