በሲዳማ ብ/ክ/መ/የሥ/ክ/ኢ/ል/ቢሮ ደቡባዊ ሲዳማ ዞን አለታ ወንዶ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት የስልጠና ዓይነቶች የተለያዩ ቋሚ እና አላቂ የማሰልጠኛ ጥሬ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የሲዳማ ብ/ክ/መ/የሥ/ክ/ኢ/ል/ቢሮ የአለታ ወንዶ ከተማ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ
ሀገራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በሲዳማ ብ/ክ/መ/የሥ/ክ/ኢ/ል/ቢሮ ደቡባዊ ሲዳማ ዞን አለታ ወንዶ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት የስልጠና ዓይነቶች የተለያዩ ቋሚ እና አላቂ የማሰልጠኛ ጥሬ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
1. Consumable materials (Lot-1)
BEI, E.Mechanical, Leather, Wood work, Garment, Food & Beverage, Mechanics, ICT
II. Tools & Equipment, Safety shoes, Trainers gowan & Furniture (Lot-II)
BEI, E.Mechanical, Leather, wood work, Garment, Food & Beverage, Mechanics, ICT, Agro-Processing, Road Construction, Surveying
III. Machinery, Electronics & Software (Lot-III)
Leather, Wood work, ICT, Food & Beverage, Mechanics, Surveying
IV. Stationery materials & Reference Books (Lot-IV) - Bureau & Training materials ከላይ ለተጠቀሱት ሙያ ዘርፎች አላቂ የማሰልጠኛ ጥሬ ዕቃዎችን፤ የእጅ መሣሪያዎችንና ቁሳቁሶችን፣ ሴፍቲ ሹዝ፣ የአሰልጣኞች ጋዋን እና የቢሮ ወንበሮችን፤ ማሽነሪዎችን፣ ኤሌከትሮኒከስና ሶፍትዌሮችን እንዲሁም የቢሮና የማሰልጠኛ ጽ/መሳሪያዎችን እና የማጣቀሻ መጽሐፍትን በግልፅ ጨረታ አወዳድረን መግዛት ስለምንፈልግ የበጀት ዓመቱን ግብር የከፈላችሁ፣ በበጀት ዓመቱ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ሥራ ፈቃድ ያላችሁ፣ እንዲሁም የቫት ተመዝጋቢ የሆናችሁ በበጀት ዓመቱ በሚወጡ ጨረታዎች ላይየመሳተፍና የአቅራቢነት ምስክር ወረቀት ያላችሁ፣ በተለያዩ መንግስታዊና ሌሎች መ/ቤቶች የመልካም ሥራ አፈጻጸም የምስክር ወረቀት ያላችሁ እና በባንክ የተረጋገጠ የጨረታ ማስከበሪያ 2% (CPO) ማቅረብ የምትችሉ የንግድ ሥራ ድርጅቶች የዕቃ ዝርዝር ከነሙሉ እስፔስፊኬሽን የያዘውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 500 (አምስት መቶ ብር) ብቻ ከፍለው ከሲዳማ ብ/ክ/መ/ሥ/ከ/ኢ/ል/ቢሮ ደቡባዊ ሲዳማ ዞን አለታ ወንዶ ከተማ ፖሊ ቴከኒከ ኮሌጅ ግ/ፋ/ን/አስ/ደ/ሥ/ሂደት 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 109 በአካል ቀርበው በመውሰድ አንዱን ዕቃ የምትሸጡበትን ዋጋ በመሙላት ይህ ጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 (አስራ አምስት) ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ቴክኒካልና ፋይናንሻል ኦርጅናልና ኮፒ በማድረግ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ጨረታ ሳጥን ውስጥ እንድታስገቡ እየገለጽን ጨረታው በ15ኛው ቀን 11፡30 ተዘግቶ በቀጣይ ሥራ ቀን ከሰዓት በኋላ 8፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት የሚከፈት መሆኑን እየገለጽን ዕለቱ የስራ ቀን ካልሆነ በቀጣይ የሥራ ቀን የሚከፈት መሆኑን እንገልፃለን፡፡ ማሳሰቢያ፦ ኮሌጁ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።
በሲዳማ ብ/ክ/መ/የሥ/ክ/ኢ/ል/ቢሮ የአስታ ወንዶ ፖሲ ቴክኒክ ኮሌጅ
