Tender Detail

Tender Details


በሲ/ብ/ክ/መ/ ስር የሚገኘው ቦሪቻ ኮን/ኢን/ኮሌጅ 2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩ የስልጠና ዕቃ፤ ማሽነሪዎችና አላቂ የስልጠና ዕቃዎችን በግልፅ አገራዊ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ቦሪቻ ኮን/ኢን/ኮሌጅ


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

በሲ/ብ/ክ/መ/ ስር የሚገኘው ቦሪቻ ኮን/ኢን/ኮሌጅ 2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩ የስልጠና ዕቃ፤ ማሽነሪዎችና አላቂ የስልጠና ዕቃዎችን በግልፅ አገራዊ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

የእቃዎች ዝርዝር

  • ሎት 1/ Hard ware and net working service
  • 2/ Animal health and animal production
  • Lot-3-Mechanics
  • /Lot-4-Office Funiture and Sport materials
  • /Lot - 5 = እስቴሽነሪ /አላቂ የቢሮ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል፡፡

ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው መስፈርት

  1. የታደሰ ንግድ ስራ ፍቃድ ያለው ፤ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያለው፤ ግብር ከፋይነት ምስክር ወረቀትት ያለውና ተጨማሪ እሴት ታክስ ሰርተፍኬት ያለው፡፡
  2. ጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ከ25,000 (ሃያ ስምንት ሺህ ብር) ብቻ በኮሌጁ ስም ተሰርቶ በሲፒኦ (CPO) ብርና በሁኔታ ላይ ያልተመሰረት ባንከ ዋስትና ማቅረብ የሚችል፡፡
  3. ጨረታ ሰነድ ሲ/ብ/ክ/መ/ቦሪቻ ኮን /ኢን/ ኮሌጅ ቢሮ ቁጥር 3 በአካል በመቅረብ ብር 200 (ሁለት መቶ) ብር በመክፈል መወሰድ ይችላል፡፡
  4. ጨረታው በአየር ላይ ከዋለበት ቀን አንስቶ ለ15 ተከታታይ ስራ ቀናት የሚቆይ ሲሆን በ16ኛው ቀን ከ5፡00 ሰዓት ታሽጎ ከረፋዱ 5፡30 ላይ ቦሪቻ ኢን/ ኮሌጅ ቢሮ ቁ 3 ተጫቾችና ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ሆኖም ተጫራቾች አለመኘት የጨረታ አከፋፈት አይስተጋጉልም፡፡
  5. ተጫራቾች ለጨረታው ኦሪጅናልና ኮፒ ለዬ ብቻ ታሽጎ ማቅረብ።
  6. የዕቃው ዝርዝር ሁኔታ ከተዘጋጀው መደበኛ ሰነድ ላይ ማግኘት ይቻላል፡፡
  7. መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጪ ካገኘ ጨረታው ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል ለመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ማሳሰቢያ - የጨረታ መክፈቻ ቀን በዓል ከሆነ በሚቀጥለው ቀን ይሆናል፡፡

ስልክ - 0916094336/0938719439

 

ቦሪቻ ኮን/ኢን/ኮሌጅ

 

Save Tender