ዘንባባ መጥረግያ /ደረጃውን የጠበቀ/ለማዕከል
ፕላስትክ መጥረግያ/ ደረጃውን የጠበቀ/ ለማዕከል
ማስታወሻ ደብተር እና ኡሁ ለም/ቴ/ሽ/ም/ጽ/ቤት
ማስታወሻ ደብተር እና እስክሪቢቶ ህትመት
(የብረት ቀለም ነጭ 401 በድጋሚ የወጣ)
የላፕ-ቶፕ መያዣ ቦርሳ እና ማስታወሻ ደብተር ህትመት
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የሥልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተዳደር ጤና ጽ/ቤት የአልከሶ ጤና ጣቢያ አጥር ግንባታ በዘርፉ የተሰማሩ ደረጃ 9 የግንባታ ማኅበራትን በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡
በደ/ም/ኢ/ህ/ ክልላዊ መንግስት የቴፒ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2017 በጀት ዓመት የሚያገለግሉ፣ የአውቶሞቲቭ ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ ኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ ኮንስትራክሽን ዕቃዎች፣ የብረታ ብረት፣ አይሲቲ እና ጋርመንት ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ሀገራዊ የምርምር ኮንፈራንስ የ12ኛዉ Proceeding እና 13ኛዉ Book of Abstract ህትመት
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋርዱላ ዞን የጊዶሌ ከተማ አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ግንባታዎችን ተጫራቾች በማወዳደር በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት/ማስገንባት ይፈልጋል፡፡
የጂ/ፖ/ቴ/ኮሌጅ በ2017 ዓ.ም 2ኛ ዙር ለስልጠና አገልግሎት የሚውሉ የኤሌክትሪክ የስልጠና መሳሪያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በደቡብ ምዕራብ ኢት/ህ/ክ/መንግስት በካፋ ዞን ቦንጋ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2017 በጀት ዘመን በተያዘ ካፒታል ፕሮጀክት በጀት በግቢው ውስጥ የአጥር ግንባታ ስራ የተጫራቾች ደረጃ /BC/GC -6/ስድስት/ እና ከዚያ በላይ በሆኑ ጠቅላላ ህንፃ ተቋራጭ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ወረዳው ግ/አ/ጥ/ህ/ስ/ጽ/ቤት ንብረት በሆነችው ኮድ 4-11992 ኢት ኦባማ አይሱዙ መኪና ጥገና ለማድረግ በጨረታ አወዳድሮ የመኪና እቃዎችን ለመግዛት ይፈልጋል።
የሀድያ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በዞኑ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች የሚያስፈልጉ የተለያዩ ዓይነት የጽህፈት መሣሪያዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት የመሀል አምባ ከተማ ማዘጋጃ ቤት ለመሀል አምባ ከተማ ለሚያሰራው የኮብልስቶን መንገድ (cobel stone road ) ስራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጉራጌ ዞን የነደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት ለሚያሰራው ከአረዳ እስከ ጅማ ድረስ ያለው የመንገድ ግንባታ ስራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
Electronics item(Folorocent Lamp Holder 36w single)
Purchase Requisition of AMTI Con. ሰረገላ ቁልፍ 1ኛ ደረጃ
Portland Cement for Community Service --