የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ወረዳው ግ/አ/ጥ/ህ/ስ/ጽ/ቤት ንብረት በሆነችው ኮድ 4-11992 ኢት ኦባማ አይሱዙ መኪና ጥገና ለማድረግ በጨረታ አወዳድሮ የመኪና እቃዎችን ለመግዛት ይፈልጋል።
የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት
የጨረታ ማስታወቂያ
የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ወረዳው ግ/አ/ጥ/ህ/ስ/ጽ/ቤት ንብረት በሆነችው ኮድ 4-11992 ኢት ኦባማ አይሱዙ መኪና ጥገና ለማድረግ በጨረታ አወዳድሮ የመኪና እቃዎችን ለመግዛት ይፈልጋል፣ ስለሆነም የመኪናው እቃዎች ዝርዝር በሰንጠረዥ የቀረበ ሲሆን ለመወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዝቅተኛ የመወዳደሪያ መስፈርት ማሟላት ይጠበቅባችኋል::
ተጫራቾች በጨረታው ላይ ሲወዳደር ማሟላት የሚገባቸው ዝርዝር መስፈርቶች
- በዘርፋ ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለው/ላት እና የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣-
- የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር (ቲን ነምበር)ያለው/ላት፡፡
- ቲኦቲ ወይም የቫት (VAT) ተመዝጋቢ የሆነ እና ኮፒውን አያይዞ ማቅረብ የሚችል፡፡
- የአቅራቢነት የምዝገባ የምስክር ወረቀት ::
- ተጫራቾች በጨረታ ላይ ሲወዳደሩ የጨረታ ማስከበሪያ ብር 20,000 (ሃያ ሺህ) በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፣
- ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ቫትን ያካተተ ስለመሆኑ መግለጽ ይኖርባቸዋል፣ ያለበለዚያ ያቀረቡት ዋጋ ቫትን ያካተተ ተደርጎ ይወሰዳል፡
- ጨረታው አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 /አስራ አምስት/ የስራ ቀናት ክፍት ሆኖ በ15ተኛው ቀን ከሰዓት 8፡00 ሰዓት ላይ ታሽጎ በዚያው ቀን ከሰዓቱ 8:30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል::
|
ተ/ቁ |
የዕቃው ዓይነትና ዝርዝር |
መለኪያ |
የአንዱ ዋጋ |
ጠቅላላ ዋጋ |
|
|
ብር |
ሳ |
||||
|
1 |
የግንባር መስታወት ከነጎሚኒው |
|
|
|
|
|
2 |
ሙሉ የፊት ፍራውልት |
|
|
|
|
|
3 |
የግራ የፊት ፍራውልት ሳፓርቶ ብርኬታ እና ቅንድቡ |
|
|
|
|
|
4 |
የግንባር መብራት በግራ በኩል ከነፓውዛው፣ረጅሙ ማጭድ |
|
|
|
|
|
5 |
የግራና ቀኝ ፍሬቻ በር ላይ ያለው ፣ ትራንስሚሽን ሳፓርቶ |
|
|
|
|
|
6 |
የግራ የፊት ንፋስ መከላከያ ፣ የጪስ ማውጫ ሳፓርቶ |
|
|
|
|
|
7 |
የግራ ስፖኪዮ ሙሉ መደብ የኋላ ከበር ፣ የፊት ሁለት አሞዛተር |
|
|
|
|
|
8 |
ዳኘራተር መደቡ ከነቆቡ ፣ ጪስ ማውጫ ሳፓርቶ |
|
|
|
|
|
9 |
ቴስትኒ ፣ ባለሰስትራ ጎሚኒ ቁጥር 8/ሰምንት/ |
|
|
|
|
|
10 |
የግራ የውሃ መርጫ ኖዝሮ ከነ ዝናብ መጥረጊያው፣ የፍሬን ዘይት ቋት |
|
|
|
|
|
11 |
የግራና ቀኝ የጋቢና መውጫ ሞልዱ፣ የግራና ቀኝ ጋቢና መቆለፊያ |
|
|
|
|
|
12 |
የግራና ቀኝ ሞተር ሳፓርቶ በቁጥር 02 ፣ የግራና ቀኝ ካምቢዮ ሳፓርቶ |
|
|
|
|
|
13 |
ፋን ከነ ሸራውዶው፣ ፍሬና ሞተር ከነ ሳፓርቶ |
|
|
|
|
ማሳሰቢያ- መኪናው የሚገኘው በኢትዮጵያ መድን ድርጅት ሪከቨሪ ማዕከል (recovery center) ጊቢ ውስጥ አዲስ አበባ መሆኑን እንገልጻለን
መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
አድራሻ:- ደ/ቤ/ወ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት
ስልክ ቁጥር :- 0474508083/0474508027/0474509072 /0966886973
የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት
