Construction Materials (Cement) for Engineering and Maintenance Service
በቤንች ሽኮ ዞን ሚዛን ማረሚያ ተቋም ለ2018 በጀት ዓመት በመንግሥት ከሚበጀትልን መደበኛ በጀት ላይ ለህግ ታራሚዎች ምግብ አግልግሎት ሎት1 /የህግ ታራሚዎች ምግብ እህል እና ሎት/2 ምግብ ማብሰያ ማገዶ እንጨት ለአንድ ዓመት የሚቆይ ከዚህ በታች በሎት1 እና ሎት2 በየሎቱ በተዘረዘሩት መሰረት በአገር አቀፍ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
The South Ethiopia Roads Authority, by the budget from South Ethiopia Regional State allocated budget towards the cost of the construction of the following River bridge projects
የተዘጋጀ (የመስኮት) (ቢሮ መጋጃ ከነመስቀያው ደረጃውን የጠበቀ ተደራቢ ከነሙሉ አክሰሰሪው YYY-
Breaker there Pease Rmm1 630 A -630.513 በድጋሚ የወጣ (ኩልፎ ካምፓስ) mm 12
ሪፍረሽመንት( Refreshment)** QQQ 12
የደቡብ ክልል ግብርና ቢሮ ለአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን መልሶ ማቋቋሚያ አገልግሎት የሚውሉ ምግብ ነክ ያልሆኑ ቁሳቁሶች ግዥ አግባብ ካላቸው ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የደቡብ ክልል ግብርና ቢሮ ለአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ለመልሶ ማቋቋሚያ አገልግሎት የሚውሉ ከዞን ማዕከላት ወደ የተለያዩ ወረዳዎች ምግብና ምግብ ነክ-ያልሆኑ ቁሳቁሶች ማጓጓዣ ትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ አግባብ ካላቸው ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በድጋሚ የወጣ አሸዋና ድንጋይ ግዥ////
በድጋሚ የወጣ ውሃ ማቀዝቀዣ ፍርጅ ግዥ//
የቦዲቲ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የውሃ ስራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት ህጋዊ አማካሪ ድርጅት አወዳድሮ የድርጅቱን መዋቅርና ጥቅማጥቅም ጥናት ፣ የሰው ሀይል ማንዋል፣ የግዥ መመሪያ፣ የፋይናንስ መመሪያ፣ የንብረት አስተዳደር መመሪያ ፣ የስራ አመራር መተዳደሪያ ደንብ ፣ የቦርድ መተዳደሪያ ደንብ ማንዋል እና የቢዝነስ ፕላን ማስጠናት አገልግሎት መግዛት ይፈልጋል፡፡
የሀዲያ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለዞናችን ባህል ቱሪዝም መምሪያ አገልግሎት የሚያስፈልግ የቪዲኦ ካሜራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የአውስትራልያ ጣውላ 4m ቁመት 5cm ውፍረት 30cm ስፋት (ቋር የሌለው)
የዶሮ መኖ አቅርቦት ግዥ
ሀዋሳ ከተማ ከፍተኛ ፍ/ቤት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውል የፈርኒቸር ዕቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ፡፡
የጨንቻ ማረሚያ ፖሊስ ተቋም ከሐምሌ 01/11/2017 ዓ.ም እስከ ሰኔ 30/10/2018 ዓ.ም ድረስ ለአንድ ዓመት የሚቆይ ለሕግ ታራሚዎች የምግብ ጥሬ እህል፤ አጥንት የሌለው የበሬ ሥጋ ማጣፈጫዎችን (ልዩ ልዩ ሸቀጣሸቀጦችንና የማገዶ እንጨት በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በደ/ምዕ/ኢ/ሕ/ክልላዊ መንግስት የማረሚያ ፖሊስ ኮሚሽን በ2017 ለወታደራዊ ስራ አገልግሎት የሚውሉ፣ የወታደራዊ ደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Purchase Requisition of ለ3ኛ ጊዜ የወጣ ለ(AMIT/AWTI ለህንጻዎች እድሳትና ጥገና አገልግሎት የሚዉል የኮንስትራክሽን እቃዎች
ለ3ኛጊዜ የወጣ የቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት (AMIT/AWTI) ለኮምፒዉተር ላብራቶር ዲፓርትመንት አገልግሎት የሚዉል ዲቫይደር
የጉራጌ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለጉራጌ ጤና መምሪያ በጉመር ወረዳ ጀምቦሮ ጤና ጣቢያ ውስጥ በጅምር የቀረውን የፋርማሲ ብሎክ ቀሪ የግንባታ ስራዎች የግንባታ ፍቃድ ያላቸው ተቋራጮችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል ።