Tender Detail

Tender Details

  • Company ሚዛን ማረሚያ ተቋም
  • Address ቤንች ሽኮ ዞን : ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline13 Jun 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-06-13 00:00:00
  • Categories Food And Beverage , Firewood

በቤንች ሽኮ ዞን ሚዛን ማረሚያ ተቋም ለ2018 በጀት ዓመት በመንግሥት ከሚበጀትልን መደበኛ በጀት ላይ ለህግ ታራሚዎች ምግብ አግልግሎት ሎት1 /የህግ ታራሚዎች ምግብ እህል እና ሎት/2 ምግብ ማብሰያ ማገዶ እንጨት ለአንድ ዓመት የሚቆይ ከዚህ በታች በሎት1 እና ሎት2 በየሎቱ በተዘረዘሩት መሰረት በአገር አቀፍ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ሚዛን ማረሚያ ተቋም


 

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

 

በቤንች ሽኮ ዞን ሚዛን ማረሚያ ተቋም ለ2018 በጀት ዓመት በመንግሥት ከሚበጀትልን መደበኛ በጀት ላይ ለህግ ታራሚዎች ምግብ አግልግሎት ሎት1 /የህግ ታራሚዎች ምግብ እህል እና ሎት/2 ምግብ ማብሰያ ማገዶ እንጨት ለአንድ ዓመት የሚቆይ ከዚህ በታች በሎት1 እና ሎት2 በየሎቱ በተዘረዘሩት መሰረት በአገር አቀፍ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

  1. ሎት አንድ (1)፡- የህግ ታራሚዎች የምግብ እህል ጨረታ ይፈልጋል፡፡
  2. ሎት ሁለት (2)፡- ለምግብ ማብሰያ የማገዶ እንጨት በዚህ መሠረት በጨረታው ለመወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተቀመጡትን የመጫረቻ መስፈርቶችን ማሟላት አለባቸው።

1ኛ ለሎት አንድ (1፡-የህግ ታራሚዎች የምግብ እህል ጨረታ 20,000.00 C.P.O.2ኛ. ለሎት (2) ፡- ለምግብ ማብሰያ የማገዶ እንጨት 5,000 C.P.0. ማቅረብ የሚጠበቅባችሁ ሲሆን ሠነዱን ከጨረታ ጋር በማሽግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

  1. በዘርፉ የተመዘገበ ሕጋዊና የታደሰ ንግድ ሥራ ፍቃድ ማቅረብ የሚችል፤
  2. ግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (tin number) ማቅረብ የሚችል፤
  3. የአቅራቢነት ምዘገባ ወረቀት ማቅረብ የሚችል
  4. ተጨማሪ እሴት ታክስ ወይም TOT ተመዝጋቢ የሆነ
  5. ከክፍው 2% ተቀናሽ ለመክፈል ፈቃደኛ የሆነ
  6. ማንኛውም ተወዳዳሪ ጨረታውን ተወዳድሮ ሲያሽንፍ የግዥውን ጠቅላላ ዋጋ ቢያንስ 10% TOT የውል ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ክፍያ ማዘዝ / C.P.O / የማቅረብ ግዴታ አለበት።
  7. ተጫራቾች የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ጨረታዉ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ለ30 ተከታታይ ቀናት ውስጥ በሚዛን ማረሚያ ተቋማት በመቅረብ ከፋይናንስ ክፍል ቢሮ የማይመለስ ብር 100 /መቶ ብር/ ብቻ በመግዛት የምትጫረቱበትን ዋጋ በመሙላት ኦርጅናልና ኮፒ በመለየት በሁለት ፖስታ በታሸገ በኤንቨሎፕ በማድረግ ለዚህ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት አለባቸው፡፡
  8. ከሎት አንድ እስከ ሎት ሁለት ላሉት ላይ የሚትሳተፉ ተጫራቾች ጨረታው በሚከፈትበት ቀን ለሚጫረቱበት ጨረታ ናሙና ይዘው (አያይዘው) ማቅረብ አለባቸው።
  9. ጨረታዉ በጋዜጣ ከታተመበት ቀን 4/09/2017 ዓ/ም እስከ 5/10/2017 ዓ/ም ጀምሮ ለ30 ተከታታይ ቀናት ክፍት ሆኖ በቀን 6/10/2017 በሰዓት 8፡00 ሰዓት ታሽጎ በዕለቱ 8፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ሚዛን ማረሚያ ተቋም ፋይናንስ ቢሮ የስብሰባ አዳራሽ ይከፈታል። ነገር ግን ጨረታው የሚከፈትበት ቀን ቅዳሜና ዕሁድ ከሆነ በመጀመሪያው የሥራ ቀን ወይም ሰኞ የሚከፈት ይሆናል
  10. ጨረታውን ያሸነፈ ድርጅት ማሸነፉ በተገለፀለት በ5 ቀናት ውስጥ ቀርቦ ተቋሙ በሚያዘጋጀው ውል በመግባት ያሸነፈውን ጨረታ እስከ ተቋሙ ድረስ አምጥቶ የማስረከብ ግደታ አለበት ፡፡

ማሳሰቢያ

  • ተቋሙ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  • ጨረታው ክፍት ሆኖ የሚቆየው ከቀን 4/09/2017 ዓ/ም እስከ 5/10/2017 ዓ/ም ጨረታው የሚከፈተው በቀን 6/10/2017 ዓ/ም፡፡
  • ማንኛውም ተጫራቾች በጨረታው ላይ በሚሳተፉበት ወቅት ከላይ በቀረበው መስፈርት መሰረት የጨረታ ማስያዢያ/ C.P.O ማቅረብ አለባችሁ ።
  • ተጫራቾች ጨረታ ላይ በተባለዉ ቀን እና ሰዓት ባይገኙ በሌሉበት የሚከፈት ይሆናል፡፡

 

ሚዛን ማረሚያ ተቋም

 

Save Tender