በደቡብ ኢትዮጵያ ከልል በደቡብ ኦሞ ዞን አስተዳደር የዲመካ ከተማ አስተዳደር ጽ/ቤት በዲመካ ከተማ የከንቲባ ጽ/ቤት የቢሮ ህንፃ ግንባታ ለማስገንባት በዚህ መስክ የተሰማሩ ህጋዊ ተጫራቾችን በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ የግዢ ዘዴ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል፡፡
ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ትራንስፖርትና መንገድ ልማት ቢሮ ለ2017 በጀት አመት ለሪካፒ ስራ አገልግሎት የሚሰጥ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፤ የኢኮቴ መሳሪያዎች እና የሰራተኞች የስራ ልብስ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
Procurement of Office Utilities (For Chamo Campus)01
procurement of office furniture chamo compas 01
Procurement of Office Furnitures (For Chamo Campus) 01
Procurement of Office Utilities (For Chamo Campus) 03
UV 18mm and Laminated MDF for NORHED SENUPH II
Smart Medium Laptop for Dingamo Pico Hydro Power (ለ 3ኛ ጊዜ)
ላፕቶፕ ኮምፒውተር ግዥ
የአንገት ሀብል ወርቅ ግዥ
ሬድ አሸ (Rodash) /ጫሞ ካምፓስ)
ለ3ኛ ግዜ የወጣ የቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት (AMIT/AWTI) ለቢሮዎች አገልግሎትየሚዉልየጽህፈት መሳሪያ
Procurement of Office Utilities (For Chamo Campus)05
የተሸከሪካሪዎች ሞተር ዛይት በበርሜል 03 (600 ሊተር)
የመምህራን መኖሪያ ሕንፃ አገልግሎት የሚዉል የዉሃ ማጠራቀሚያ ሮቶ ባለ5,000 ሊትር የሚይዝ ከነሙሉ አክስስሪ
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ካፋ ዞን ገዋታ ወረዳ ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ጽሕፈት በሴክተሮች የሚገኙ ሎት 1 አሮጌ ጎማዎች ፤ ሎት 2 አሮጌ የተለያዩ ብረታ ብረት ሎት 3 ይዘታቸውን የለቀቁ ሞተር ሳይክሎች ሎት 4 የተለያዩ ይዘታቸውን ያልለቀቁ ሞተር ሳይክሎች እና ሎት 5 ይዘታቸውን ያልለቀቁ ያገለገሉ መኪናዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የወራቤ ኮምፕሬንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በ2017 በጀት ዓመት በወራቤ ሆስፒታል ውስጥ ለሚያሰራው የፍሳሽ መስመር ዝርጋታ ስራ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
በደቡብ ኢትዮጵያ ከልል መንግስት ወላይታ ዞን ኪንዶ ኮይሻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ወረዳው በተለያዩ ጊዜ በግዥ፣ በዕርዳታና በስጦታ ያገኟቸው ያገለገሉ ንብረቶችን ማለትም የሞተር ሳይክሎች ፣ ቆራሌ ብረቶችና ቆርቆሮዎች ፤ አሮጌ ጎማዎች ፣ ካርኩለም ያለፈባቸው መጽሐፍቶች እና ሌሎች ንብረቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
በዴም/ኢ/ሕ/ክ/መንግስት የካፋ ዞን ዴቻ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለዴቻ ወረዳ አስተዳደር የህዝብ መሰብሰቢያ አዳራሽ የተገጣጣሚ ወይንም ፈርኒቸር መግዛት ስለሚፈልግ በዘርፉ ማለትም የቤትና የቢሮ ዕቃ ወይንም ፈርኒቸር አቅራቢ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋርዱላ ዞን የጊዶሌ ከተማ አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ከሚፈፅሟቸው ግዥዎች መካከል የመኪና ጥገና እና የመኪና መለዋወጫዎች ከዚህ በታች የተዘረዘሩ መስፈርቶችን ከሚያሟሉ ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡