በደ/ምዕ/ኢት/ህ/ክልላዊ/መንግስት በከፋ ዞን የገዋታ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት የሴክተር መ/ቤቶችን የሥራ እንቅስቃሴ ለማስፈጸም የሚያስፈልጉ የተለያዩ ዕቃዎችና አገልግሎቶች የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን በሎት የተዘረዘሩትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ/ በካፋ ዞን ገዋታ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በ2018 ዓመት በተያዘው ካፒታል በጀት ሪድዮ ቀበሌ ሰድመተሸን ታንክ ግልጽ ጨረታ ወጥቶ እንዲገነባ በደብዳቤ ቁጥር 544/11/02 በቀን 10/03/2018 ዓ/ም በተፃፈ ደብዳቤ በጠየቁት መሰረት መ/ቤታችን በግንባታ ሙያ ዘርፍ የተሰማሩ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል፡፡
በደ/ም/አ/ህ/ክ/መ/ በካፋ ዞን ገዋታ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በ2018 ዓመት በተያዘው ካፒታል በጀት ዶማ ቀበሌ የግብይት በረት ግልጽ ጨረታ ወጥቶ እንዲገነባ በደብዳቤ ቁጥር 1915/07/2018 በቀን 07/02/2018 ዓ/ም በተፃፈ ደብዳቤ በጠየቁት መሰረት መ/ቤታችን በሙያው ዘርፍ የተሰማሩ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል፡፡
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ካፋ ዞን ገዋታ ወረዳ ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ጽሕፈት በሴክተሮች የሚገኙ ሎት 1 አሮጌ ጎማዎች ፤ ሎት 2 አሮጌ የተለያዩ ብረታ ብረት ሎት 3 ይዘታቸውን የለቀቁ ሞተር ሳይክሎች ሎት 4 የተለያዩ ይዘታቸውን ያልለቀቁ ሞተር ሳይክሎች እና ሎት 5 ይዘታቸውን ያልለቀቁ ያገለገሉ መኪናዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።