Tender Detail

Tender Details

  • Company በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ካፋ ዞን ገዋታ ወረዳ ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት
  • Address ካፋ ዞን ገዋታ ወረዳ ፡ ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0911053990
  • Website
  • Deadline20 Jun 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-06-20 00:00:00
  • Categories 3- Wheel Vehicle, Motorcycles And Bicycles , Metals And Metal Working , Vehicle , Vehicle tire

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ካፋ ዞን ገዋታ ወረዳ ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ጽሕፈት በሴክተሮች የሚገኙ ሎት 1 አሮጌ ጎማዎች ፤ ሎት 2 አሮጌ የተለያዩ ብረታ ብረት ሎት 3 ይዘታቸውን የለቀቁ ሞተር ሳይክሎች ሎት 4 የተለያዩ ይዘታቸውን ያልለቀቁ ሞተር ሳይክሎች እና ሎት 5 ይዘታቸውን ያልለቀቁ ያገለገሉ መኪናዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ካፋ ዞን ገዋታ ወረዳ ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት


 

ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር —/2017

 

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ካፋ ዞን ገዋታ ወረዳ ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ጽሕፈት በሴክተሮች የሚገኙ ሎት 1 አሮጌ ጎማዎች ፤ ሎት 2 አሮጌ የተለያዩ ብረታ ብረት ሎት 3 ይዘታቸውን የለቀቁ ሞተር ሳይክሎች ሎት 4 የተለያዩ ይዘታቸውን ያልለቀቁ ሞተር ሳይክሎች እና ሎት 5 ይዘታቸውን ያልለቀቁ ያገለገሉ መኪናዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ስለዚህ ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ይችላሉ።

  1. የጨረታ ሰነዱ ከመግዛታችሁ በፊት ተሽከርካሪዎችንና ሌሎች አሮጌ ዕቃዎች የሚገኙበትን ሁኔታ በቦታው ቀርቦ ማየት ይችላሉ።
  2. ለእያንዳንዱ ሎት የጨረታ ሰነዱ የማይመለስ 200 ብር /ሁለት መቶ ብር/ ከገዋታ ወረዳ ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ጽሕፈት ቤት የባንክ ቁጥር 1000289143541 ላይ በማስገባት የባንክ ደረሰኝ ማምጣት የሚችሉ ወይም በጥሬ ገንዘብ በጽ/ቤቱ ቀርቦ መክፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት ለተከታታይ 15 ቀናት ግዥ ክፍያና ንብረት ስራ ሂደት በመቅረብ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።
  3. ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ሎቶች ማለትም ለሎት 1 ለሎት 2 እና ለሎት 3 በባንክ የተረጋገጠ በCPO ጥሬ ገንዘብ እና በቼክ ብር 5000 /አምስት ሺህ ብር/ ፣ ለሎት 4 በባንክ የተረጋገጠ CPO ጥሬ ገንዘብ እና በቼክ 10000 ብር /አስር ሺ ብር / እና ለሎት 5 ለእያንዳነዳቸው ይዘታቸውን ያልለቀቁ ያገለገሉ መኪናዎች በባንክ የተረጋገጠ ጥሬ ገንዘብ እና በቼክ ብር 50,000 /ሃምሳ ሺ ብር/ በገዋታ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ ጽ/ቤት ስም በማሰራት ከአሪጅናል ፋይናንሻል የጨረታ ሰነድ ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  4. ተጫራቾች ፋይናንሻል የጨረታ ዶክመንት ተገቢውን ሥም ስልክ ቁጥር በመፃፍና ፈርማ በማሳረፍ እንዲሁም የታደሰ መታውቂያ ካርድ ኮፒ ከማያያዝ የብቻ አንድ ኦሪጅናል እና ሁለት ኮፒ የተሟላ ሰነድ በተለያዩ በሰም /በሙጫ/ በታሸጉ ፖስታዎች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15 /አስራ አምስት ተከታታይ ቀናት/ ገዋታ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ግዥ ክፍያና ንብረት አስተዳደር በመቅረብ ለዚሁ ስራ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።
  5. የጨረታ ሳጥን በ16ኛው ቀን ከሰዓት 8፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚያው ዕለት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በገዋታ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ከሰዓት 8፡30 ሰዓት ይከፈታል፡፡ የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ቀን ዝግ ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይሆናል፡፡
  6. የተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ያለመገኘት የጨረታውን የመክፈት ሂደት አያስተጓጉልም፤ ተከታታይ ቀናት የተባለው ቅዳሜና እሁድን ጨምሮ የሚቆጠር ነው።
  7. ተጫራቾች አሰሪው መ/ቤት ያዘጋጀውን የቴክኒካል ዶክመንት መጠይቅ ማሟላት ይጠበቅባቸዋል።
  8. አሸናፊው ተጫራች ግዥውን ከመፈጸሙ በፊት ክፍያውን ሙሉ በሙሉ በገዋታ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000289143541 ላይ ገንዘቡን በማስገባት ንብረቱን ይወስዳል፡፡
  9. ለተሸከርካሪዎች የስም ማዞሪያ ወጪዎች እና ብረታ ብረቶቹን ለማንሳት የሚያስፈልግ ማንኛውም ወጪ በሙሉ በገዥዎች ይሸፈናል፡፡
  10. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0911053990/0916 155831 መጠየቅ ይችላሉ፡፡

 

በደ/ምዕ/ኢት/ ክልል ካፋ ዞን ገዋታ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት

ቆንዳ

 

Save Tender