Tender Detail

Tender Details

  • Company በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ካፋ ዞን ገዋታ ወረዳ ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት
  • Address ካፋ ዞን ገዋታ ወረዳ ፡ ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0911053990
  • Website
  • Deadline28 Nov 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • Bid Security15,000 /አስር አምስት ሺህ ብር/
  • opening date2025-11-28 00:00:00
  • Categories Construction Works , Contractors

በደ/ም/አ/ህ/ክ/መ/ በካፋ ዞን ገዋታ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በ2018 ዓመት በተያዘው ካፒታል በጀት ዶማ ቀበሌ የግብይት በረት ግልጽ ጨረታ ወጥቶ እንዲገነባ በደብዳቤ ቁጥር 1915/07/2018 በቀን 07/02/2018 ዓ/ም በተፃፈ ደብዳቤ በጠየቁት መሰረት መ/ቤታችን በሙያው ዘርፍ የተሰማሩ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል፡፡

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ካፋ ዞን ገዋታ ወረዳ ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት


 

ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ መለያ ቁጥር 03/2018

 

በደ/ም/አ/ህ/ክ/መ/ በካፋ ዞን ገዋታ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በ2018 ዓመት በተያዘው ካፒታል በጀት ዶማ ቀበሌ የግብይት በረት ግልጽ ጨረታ ወጥቶ እንዲገነባ በደብዳቤ ቁጥር 1915/07/2018 በቀን 07/02/2018 ዓ/ም በተፃፈ ደብዳቤ በጠየቁት መሰረት መ/ቤታችን በሙያው ዘርፍ የተሰማሩ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሰረት:

  1. በዘርፉ የተሰማራ የዘመኑን ግብር የከፈለ እና የንግድ ፍቃድ ያለው ተቋራጭ GCC/BC ደረጃ- 9 እና ከዚያ በላይ ያለው/ያላት)
  2. የዘመኑን የታደሰ ንግድ ፍቃድ የቫትና የቲን ምዝገባ ምስክር ወረቀት መረጃ ኮፒዎችን ማቅረብ የሚችሉ፣
  3. ከሚመለከታቸው አክላት የንግድ የምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፤
  4. የጨረታ ሰነዱ ሲመለስ 1 /አንድ/ ኦርጅናልና 2 /ሁለት/ ኮፒ በተለያየ በታሸገ ፖስታ እና የፋይናንሻሉንም ሆነ የቴክኒካሉን ለየብቻ በመለየት እንዲሁም ሁሉንም በአንድ እናት በስም በታሸገ ኢንቨሎፕ በማስገባት መቅረብ አለበት፤
  5. የጨረታ ማስከበሪያ በኦርጅናል ሰነድ ውስጥ 15,000 /አስር አምስት ሺህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠው ሲፒኦ /CPO/ certifaied payment order/ ገብቶ መቅረብ አለበት፤
  6. የጨረታውን ዝርዝር ሰነድ ከገዋታ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት ግ/ክ/ን//ር ሥራ ሂደት ዘወትር በስራ ቀንና ሰዓት በመቅረብ አንዱን ሰነድ የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል መውሰድ ይችላሉ፣
  7. ሁሉም ተጫራቶች ሰነዱን ሞልተው ከማቅረባቸው በፊት በራሳቸው ወጪ ስራው የሚሰራበትን ቦታ ሳይት/ማረጋገጥ ይኖርባቸዋል፣
  8. ቀደም ሲል በወረዳ ውስጥ ማንኛውንም ጨረታ ተጫርተው አልፎ በተባለው/ውል በገባው መሰረት ግንባታ ያላጠናቀቁት ለጨረታ መሳተፍ አይችሉም፡
  9. ተወደዳሪዎች በሚያቀርቡበት ማንኛውም መረጃ ላይ የድርጅቱ ማህተም የስራ አስኪያጅ ፊርማ ሊኖረው ይገባል፣
  10. አሸናፊው ማሸነፉ ሲረጋገጥ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ 10% የውል ማስከበሪያ /performancet bond/ ለማስያዥ ፍቃደኛ የሆነ፤
  11. ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 21 /ሃያ አንድ/ የሥራ ቀናት የሚቆይ ሲሆን ጨረታው በ22ኛው ቀን ከሰዓት በ8፡00 ሰዓት ላይ ታሽጎ በ8፡30 ሰዓት ላይ ገዋታ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በስራ ቀንና ሰዓት ይከፈታል፣
  12. ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች ያለመገኘት የጨረታውን ሂደት አያስተጓጉልም።
  13. የቅድመ ክፍያ 20% (Advance payment) የሚፈልግ ተቋራጭ ተመጣጣኝ የሆነ ዋስትና ከታወቀ ባንክ ማቅረብ የሚችሉ፣
  14. የጨረታ መክፈቻ ቀን ቅዳሜ እና እሁድ ወይም የበዓላት ቀን ላይ ከዋለ በሚቀጥለው ሥራ ቀን ከላይ በተገለፀው ቦታና ሠዓት የጨረታ የመዝጊያ እና የመክፈቻ ቀን ይሆናል፤
  15. በሌላ ተጫራች ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይችልም፤
  16. ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር:- 0911053990/0917686362

 

በደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ/ በካፋ ዞን ገዋታ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት

 

Save Tender