Tender Detail

Tender Details

በደቡብ ኢትዮጵያ ከልል መንግስት ወላይታ ዞን ኪንዶ ኮይሻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ወረዳው በተለያዩ ጊዜ በግዥ፣ በዕርዳታና በስጦታ ያገኟቸው ያገለገሉ ንብረቶችን ማለትም የሞተር ሳይክሎች ፣ ቆራሌ ብረቶችና ቆርቆሮዎች ፤ አሮጌ ጎማዎች ፣ ካርኩለም ያለፈባቸው መጽሐፍቶች እና ሌሎች ንብረቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ወላይታ ዞን ኪንዶ ኮይሻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት

የድጋሚ የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ

ስለዚህ በጨረታ ለመሳተፍ ፍላጎት ያላችሁ ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው መስፈርቶች:-

  1. የዘመኑ የታደሰ ማንኛውም ዓይነት ህጋዊ ንግድ ሥራ ፈቃድ ያላቸው።
  2. የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር (TIN) ያላቸው።
  3. የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ የሆኑ።
  4. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ 10,000 /አስር ሺህ/ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  5. ለጨረታ የተዘጋጀውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በአድስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15 ተከታታይ ቀናት ድረስ ከወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ግዥ ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር ሥራ ሂደት በመቅረብ የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ/ ብር ከፍለው መግዛት ይችላሉ።
  6. የጨረታ ዶክመንት አንድ ኦርጀናል እና አንድ የኦርጅናል ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  7. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ከገዙ በኃላ ከጨረታው ቀን በፊት ንብረቶቹን በአካል ለማየት ይችላሉ።
  8. የጨረታው አሽናፊ ማሸነፉ እንደተረጋገጠ ያሸነፉትን ዋጋ በኪንዶ ኮይሻ ወረዳ ፋይናንስ መደበኛ አካውንት ሙሉ በሙሉ ገቢ ስያደርግ ያሸነፈውን ንብረት ወዲያውኑ ይረከባል። ሌሎች ዝርዝር ሂደቶች በጨረታ ሰነዱ የሚካተቱ ይሆናል።
  9. የሞተር ተሽከርካሪዎች ስም ዝውውር ገዥ ይሸፈናል። የተሽከርካሪዎች ታርክ ማስረጃ መ/ቤቱ ለገዥ ያቀርባል፡፡
  10. ጨረታ ይህ ማስታወቂያ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ ቀናቶች ለተጫራቾች ክፍት ሆኖ በ15ኛው ሥራ ቀን ከቀኑ 5፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ 5፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ቢገኙም ባይገኙም በተገኙበት ይከፈታል።

መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0916599657/0916351113/0925147581 ይደውሉ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ወላይታ ዞን ኪንዶ ኮይሻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት

Save Tender