ፍርኖ ዱቄት ግዥ
በድጋሚ የወጣ ለAMIT/AWTI ለ Faculty of Elactrical and computer Engineering ስራ ክፍል የሚዉል የ ኤሌትሪክ ዕቃዎች ጨረታ ግዥ 04
በደ/ምዕ/ኢት/ህ/ክ/መ/በካፋ ዞን ቢጣ ወረዳ ፋይ/ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም ለወረዳው ሴክተር መ/ቤቶች ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ ቁሳቁሶችንና ጥገናዎችን ማለትም 1ኛ. ጽ/መሣሪያ በሎት 2ኛ, ኤሌክትሮኒክስ 3ኛ የግንባታ ዕቃዎች 4ኛ. የደንብ ልብስ 5ኛ. የእንስሳት መድሐኒት 6ኛ, ፈርኒቸር 7ኛ የፕሪንተር ቀለሞችን 8ኛ የመኪና ጥገናዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
procurement of food
የታሸገ ውሃ 0.5 ሊትር በምናቀርበው ናሙና መሰረት ማቅረብ የሚችልና የጫኝና አውራጅ ወጪ በራሱ መሸፈን የምችል
የሺንሽቾ ከተማ አስተዳደር ፋይ/ጽ/ቤት ለሺንሽቾ ከተማ አስ/ር ማዘጋጃ ቤ/አገ/ት/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ከተመደበላቸው በጀት ላይ ለአገልግሎት ማዘመን ሥራ የሚውሉ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን /ኮምፒዩተሮችን/ በግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በደ/ኢ/ክ/መ/ግብርና ቢሮ የወላይታ ሶዶ ግብርና ኮሌጅ በ2018 በጀት ዓመት ለመማር ማስተማር አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1 የጽህፈት መሳሪያ ሎት 2 የሰራተኞች ደንብ ልብስ ሎት 4፤ አላቂ የቢሮ ዕቃዎችን ሎት5 የእንስሳት መኖ ጥሬ ዕቃዎችን ሎት 9፣ የጓሮ አትክልት ዘሮችን፤ ሎት11 የህንጻ መሳሪያዎችን ሎት 12፤ የግብርና ግብዓቶችን ሎት 13 የላብራቶሪ ዕቃዎችን 14፤ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን ሎት 15፣ የእንስሳት መድኃኒቶችና ቁሳቁሶች፤ ሎት 16 የእንስሳት ጤና መጽህፍት፤ ሎት 17 የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፤ ሎት 18 የስፖርት ዕቃዎችን፤ ሎት 19 የተሽከርካሪ ጥገና አገልግሎትን ከዚህ በታች የተዘረዘሩ መሰፈርቶችን የሚያሟሉ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ግብርና ቢሮ ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የቀረበውን የድሮን ካሜራ ከነሙሉ አክሰሰሪው በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ዱራሜ ካምፓስ በ2018 በጀት ዓመት ሎት : ለግቢው ሠራተኞች የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጥ 63 ሰው የመጫን አቅም ያለው እና ሞዴሉ 2014 እና ከዚያ በላይ የሆነ አውቶቡስ መኪና ኪራይ፣ ለኃላፊዎች የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጥ 15 ሰው የመጫን አቅም ያለው እና ሞዴሉ 2016 እና ከዚያ በላይ የሆነ ሀይሩፍ መኪና ኪራይእና የጭነት አገልግሎት የሚሰጥ ሞዴሉ 2014 እና ከዚያ በላይ የሆነ አይሱዙ መኪና ኪራይ፣ ሎት፡-2 ለተማሪዎች ቁርስ የሚሆን ዳቦ እና ሎት፡-3 ለተማሪዎች ምግብ ቤት የሚሆን የምግብ ጥሬ ዕቃዎች፤ የበሬ ሥጋ፣ ነጭ ሽንኩርት፣ ጨው፣ ዕርድ፣ የሻይ ቅመም እና ጎመን ዘር በሀገርአቀፍ ግልጽ ጨረታ አሳውጆ ሕጋዊ ከሆኑ ነጋዴዎች ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፡፡
Spare Part of Code -4-22924ET TOYTA HYLAXE ABADULA/ሻራ(ፓድ ኪት)//
Spare Part of Code- 4- 13406 MISTE BOSH CHASSIS NO MMBJNKB 708D062194 /የናፍጣ ፊልትሮ**/
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ ለ2018 በጀት ዓመት ለሀይጅንና ሳንቴሽን የሚያስፈልግ የፕላስቲክ ስላቨ /ለመጸዳጃ ቤት/ በክልሉ ሥር ላሉት ወረዳዎች በግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩ መስፈረቶችን የሚያሟላ የምታሟላ መወዳዳር ይችላል፡፡
የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ገቢ ማመንጫ ኢንተርፕራይዝ ለ2018 በጀት ዓመት ለዋና ጽ/ቤትና ለገቢ ማመንጫ ማዕከላት ለሥራ አገልግሎት ላይ የሚውሉ-
የሀዲያ ቴሌቪዥን ጽ/ቤት በበጀት ዓመቱ ለስራ አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተዘረዘሩ የዕቃ ዓይነትን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
procurement of construction and maintenance equipment
Procurement of Electric Utilities for Kulfo Campus (Re-re-advertized)
በ2018 በጀት ዓመት በሁላ ወ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት አማካይነት ለተለያዩ መ/ቤቶች የጽሕፈት መሳሪያዎች፣ የአዳራሽ መጋረጃዎች፣ ፈርኒቸርና ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች እንዲሁም ለሀ/ሰላም ከተማ ማዘጋጃ ቤት ሀ/ሰላም ከተማ በሰቻና በሽቆ ቀበሌያት የጌጠኛ ድንጋይ ንጣፍ መንገድና አንድ የመኪና መንገድ ድልድይ ስራ እና ለወረዳው ፋይናንስና ኢ/ል/ጽ/ቤት ግቢ አጥር በቆርቆሮ ለማሳጠር በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
ሌዘር ፕላስክ ለነጭ ሳር ክምፓስ ለተማሪዎች ምግብ አገልግሎት/4/
የወላይታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት ያገለገሉ ንብረቶችን ማለትም ብረታ ብረቶች፣ ለማገዶ የሚሆን እንጨት፣ የበረንዳ ቋሚ ጣውላ፣ ወረቀት፣ ጎማ ባለ ሽቦ እና ጎማ ሽቦ የሌለው በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የሀዋሳ ማዕከላዊ ማረሚያ ተቋም የቢሮ አገልግሎት የሚውል የጽሕፈት መሳሪያ በዘርፉ ከተሠማሩ ህጋዊ ነጋዴዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።