በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ዱራሜ ካምፓስ በ2018 በጀት ዓመት ሎት : ለግቢው ሠራተኞች የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጥ 63 ሰው የመጫን አቅም ያለው እና ሞዴሉ 2014 እና ከዚያ በላይ የሆነ አውቶቡስ መኪና ኪራይ፣ ለኃላፊዎች የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጥ 15 ሰው የመጫን አቅም ያለው እና ሞዴሉ 2016 እና ከዚያ በላይ የሆነ ሀይሩፍ መኪና ኪራይእና የጭነት አገልግሎት የሚሰጥ ሞዴሉ 2014 እና ከዚያ በላይ የሆነ አይሱዙ መኪና ኪራይ፣ ሎት፡-2 ለተማሪዎች ቁርስ የሚሆን ዳቦ እና ሎት፡-3 ለተማሪዎች ምግብ ቤት የሚሆን የምግብ ጥሬ ዕቃዎች፤ የበሬ ሥጋ፣ ነጭ ሽንኩርት፣ ጨው፣ ዕርድ፣ የሻይ ቅመም እና ጎመን ዘር በሀገርአቀፍ ግልጽ ጨረታ አሳውጆ ሕጋዊ ከሆኑ ነጋዴዎች ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፡፡
የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ዱራሜ ካምፓስ
ሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር ዱ/ካ/00123/2018
በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ዱራሜ ካምፓስ በ2018 በጀት ዓመት ሎት : ለግቢው ሠራተኞች የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጥ 63 ሰው የመጫን አቅም ያለው እና ሞዴሉ 2014 እና ከዚያ በላይ የሆነ አውቶቡስ መኪና ኪራይ፣ ለኃላፊዎች የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጥ 15 ሰው የመጫን አቅም ያለው እና ሞዴሉ 2016 እና ከዚያ በላይ የሆነ ሀይሩፍ መኪና ኪራይእና የጭነት አገልግሎት የሚሰጥ ሞዴሉ 2014 እና ከዚያ በላይ የሆነ አይሱዙ መኪና ኪራይ፣ ሎት፡-2 ለተማሪዎች ቁርስ የሚሆን ዳቦ እና ሎት፡-3 ለተማሪዎች ምግብ ቤት የሚሆን የምግብ ጥሬ ዕቃዎች፤ የበሬ ሥጋ፣ ነጭ ሽንኩርት፣ ጨው፣ ዕርድ፣ የሻይ ቅመም እና ጎመን ዘር በሀገርአቀፍ ግልጽ ጨረታ አሳውጆ ሕጋዊ ከሆኑ ነጋዴዎች ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች:-
ሎት-1 የሚወዳደሩ ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው መስፈርቶች፡-
- በዘርፉ አግባብነት ያለው እና የታደሰ ሕጋዊ ንግድ ፈቃድ ያለው(ያላት)
- የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር TIN No ያለው (ያላት)
- የቫት ተመዝጋቢ የሆነ/የሆነች
- በአቅራቢነት ዝርዝር የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችል (ትችል)
- የመኪናው ባለቤትነት ሊብሬ ማቅረብ የሚችል(ትችል)
- የተሽከርካሪው ወቅታዊ ብቃት ማረጋገጫ ማስረጃ ያለው (ያላት)
- ለተሽከርካሪው የሦስተኛ ወገንና ሙሉ ኢንሹራንስ ያለው (ያላት)
- የተሽከርካሪው ወቅታዊ የቴከኒከ ምርመራ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል(ትችል)
- ተሽከርካሪው ደረጃ-1 የሆነ
ሎት፡-2 እና 3 የሚወዳደሩ ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው መስፈርቶች:-
- *በዘርፉ አግባብነት ያለው ሕጋዊ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው (ያላት)
- የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር /TIN No/ ያለው (ያላት)
- የቫት ተመዝጋቢነት ማሰረጃ ማቅረብ የሚችል/ትችል፤
- በአቅራቢነት ዝርዝር የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችል/ትችል፤
- ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በሀገር አቀፍ አዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ከታወጀበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ከዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ዱራሜ ካምፓስ ከግዥና ንብረት አስተዳደር ቢሮ በአካል በመቅረብ የማይመለስ 200 /ሁለት መቶ/ ብር ብቻ በመክፈል መግዛት ይችላሉ፡፡
- ከተሰጠው መስፈርት ወይም የቴክኒከ ፍላጎት መግለጫ ውጪ የሚሳተፉ ተጫራቾች ከውድድር ውጪ ይሆናሉ፡፡ ተጫራቾች እኩል ዋጋ ቢያቀርቡ አሸናፊው በዕጣ የሚለይ ይሆናል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታውን ነጠላ ዋጋ እና ጠቅላላ ዋጋ ሞልተው ማቅረብ አለባቸው፡፡
- በጨረታ ሰነዱ ላይ በዝርዝር የተገለጹ ዕቃዎች አገልግሎት ዓይነት የማቅረቢያ ጊዜ በውል ስምምነት የሚገለጽ ሆኖ አሸናፊ ተጫራች ያሸነፈውን ዕቃ/አገልግሎት በራሱ ትራንስፖርት እስከ ዋቸሞ ዩኒቨርሲት ዱራሜ ካምፓስ ግቢ ድረስ ያቀርባል።
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በሎት 1 አውቶብስ መኪና ብቻ የሚወዳደሩ ተወዳዳሪዎች ብር 200.000 (ሁለት መቶ ሺህ ብር) ብቻ፤ ሀይሩፍ መኪና ብቻ የሚወዳደሩ ተወዳዳሪዎች ብር 20,000 (ሀያ ሺህ ብር) ብቻ እና አይሱዙ የጭነት መኪና የሚወዳደሩ ተወዳዳሪዎች ብር20,000 (ሀያ ሺህ ብር) ብቻ ማቅረብ የሚጠበቅባቸው ሲሆን ሦስቱንም መኪናዎች በአንድ ላይ የሚወዳደሩ ተወዳዳሪዎች ብር 240.000 (ሁለት መቶ አርባ ሺህ ብር) ብቻ፣ ሎት:-2 የተማሪዎች ቁርስ ዳቦ የሚወዳደሩ ተወዳዳሪዎች ብር 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ ብር) ብቻ እና ሎት፡ 3 የተማሪዎች ምግብ ጥሬ ዕቃ የሚወዳደሩ ተወዳዳሪዎች በእያንዳንዱ የምግብ ጥሬ ዕታ ዓይነት ብር 30,000 (ሰላሳ ሺህ ብር) ብቻ የሚያቀርቡ ሲሆን በሚወዳደሩት የምግብ ጥሬ ዕቃ ዓይነት መጠን የጨረታ ማስከበሪያውን በማሠራት በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም ባንክጋራንቲ ሌተር /ደብዳቤ/ በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ በዱራሜ ካምፓስ ስም አዘጋጅተው ለብቻው በፖስታ በማሸግ ከኦርጅናል ሰነድ ጋር አያይዘው ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የዕቃ/ የአገልግሎት ዝርዝር ነጠላ እና ጠቅላላ ዋጋ ከጨረታ ሰነዱ ጋር አባሪ ተደርጎ በተሰጠው ዕቃ/አገልግሎት ግዥ ዝርዝር ገጽ ወይም በራሳቸው ዋጋ ማቅረቢያ ላይ ቅደም-ተከተሉን ሳያዛቡ በመሙላት የድርጅቱን ማህተምና ፊርማ በሁሉም ገጾች ላይ በማሳረፍ 1/አንድ/ አርጅናል እና 2 (ሁለት) ፎቶ ኮፒ በተለያየ ፖስታ በማድረግ እስከ 11ኛው ቀን ፖስታውንበማሸግ በዋቸሞ/ዩ /ዱካ/ ግዥና ንብረት አስተዳደር ቢሮ ለዚሁ ተግባር በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ 11ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ ግን በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይሆናል፡፡ ጨረታው የታወጀበት ቀን 01/13/ 2017 ዓ.ም የሚከፈትበት ቀን 6/01/2018 ዓ.ም ሲሆን፤ ሦስቱም ሎቶች ከቀኑ 8፡15 ሰዓት ላይ ታሽጎ ተጫራቾቹ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዚያው ቀን ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ይከፈታል፡፡ ይሁን እንጂ ጨረታው በሚከፈትበት ጊዜ ተጫራቾቹ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በራሳቸው ፍላጎት አለመገኘት ጨረታውን ከመክፈት እያስተጓጉልም፡፡
- የጨረታው ውጤት ጨረታው ተገምግሞ እንዳለቀ በደብዳቤ፣ /በፋክስ/፣ በስልከ እና በውስጥ ማስታወቂያ የሚገለጽ ይሆናል፡፡
- ተጫራቾች አሸናፊ ከሆኑ ላሸነፉበት ጠቅላላ ዋጋ 10% የመልካም ሥራ አፈጸጸም ዋስትና (ውል ማስከበሪያ) በቅድሚያ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
- ማንኛውም ተጫራች በውሉ ላይ የተካተቱትን ሕጎች ማከበር አለበት፡፡
- ተጫራቾች ከቫት ጋር በሚወዳደሩ ሎቶች ዋጋቸውን ሲሞሉ ከቫት ጋር ወይም ያለቫት ብለው መግለጽ አለባቸው፡፡ ካልሆነ ግን የተሞላው ዋጋ ቫት 15% እንዳለ ተደርጎ ይወሰዳል፡፡ በዋጋ ማቅረቢያው ላይ የሚጻፈው ጽሑፍ በግልጽ የሚነበብ መሆን አለበት፡፡
- ድልዝ ስርዝ ቢኖር ማስተካከያ በተደረገው ቦታ ላይ የድርጅቱ ህጋዊ ፊርማ መፈረም አለበት
- ካምፓሱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ተጨማሪ መረጃ፡-ቢያስፈልግ በስልክ ቁጥር 0916726033/0920469121 ደውለው ማግኘት ይቻላል፡፡
በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ዱራሜ ካምፓስ
